Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት እና ለጣምራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤትለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች ማሟላት
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የህትመት አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ድ/ዳ/ድ/ ጮ/ሆ/03/17 በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህትመት አገልግሎት በግልፅ
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡– ESLSE/P&T/REQ/2024/35066 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፣ ሶ/ክ/ፕ/ሎ/ዌ/ፋ/005/2017 ዓ/ም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በተጫራቾች መመሪያ
የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2017 ዓ/ም የዶ/ጨፌ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ሥር ያሉ ሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሳረያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ንብረቶች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ተሽከርካሪ ሞተር ሣይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2017 ዓ/ም የዶ/ጨፌ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ሥር ያሉ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት
የኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በስሩ ለሚገኙ ማረሚያ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ጥገና እና ለታራሚዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው የአርማታ ብረቶች፣ ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ብረቶች ቱቦላሬ እና አንጉላሬ ብረት፣ ለታራሚዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል እስፖንጅ (ፎም) ፍራሽ፣ ለታራሚዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል የአልጋ ችፑድ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2017 የኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በስሩ ለሚገኙ ማረሚያ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ጥገና እና ለታራሚዎች
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ማዕከል አገልግሎታቸውን የጨረሱ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ማዕከል ከዚህ በታች የተመለከቱትን አገልግሎታቸውን የጨረሱ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። አንድ MASSEY
በአብክመ ገ/መ/ኮ/ኤጀንሲ የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2017 በአብክመ ገ/መ/ኮ/ኤጀንሲ የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት
Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipments
Invitation for Bid Procurement of ICT Equipment’s 002/2017 Lot Information Procurement Reference Number: ECTA-NCB-G-0019-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of ICT
The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) in Addis Ababa, Ethiopia Hereby Seeks an Expression of Interest (EOI) from Qualified and Experienced Vendors for Contractual Services with a Serials Vendor for ECA Knowledge Management Service Section
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) This notice is placed on behalf of UNECA. You are therefore requested to direct