Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ

በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ

የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ

የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Human Medical Supplies

Invitation for Bid Human Medical Supplies for NORHED SENUPH II Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0550-2016-PUR Object of Procurement: Human

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Furniture

Invitation for Bid Furniture (for Runnres Project) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0549-2016-PUR Object of Procurement: Furniture (for Runnres Project)

Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) Would Like to Purchase Mesh Wire and Food Graded Plastic Net

INVITATION FOR BID Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) is a civil society organization, non-political, non-religious, and not-for-profit local

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 1147/11 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

Ministry of Irrigation & Lowlands Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service

Invitation for Bid Procurement of Hotel Service MILLs 22/12/2016 Lot Information Procurement Reference Number: MILL-NCB-NC-0091-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of

ብርሃን ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤቶች እና ኢንደስትሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011

ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህበር 333 የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ የተገለጸውን 333 የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ የእቃው አይነት መለኪያ የአንዱ

በአርሲ ዞን የሲርካ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የ ቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸሮች)፣ የመኪና ጎማ፣ የጽሕፈት ዕቃዎች፣ ትናንሽ ቋሚ የጽሕፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብልብስ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Digital Green Invites Qualified Individuals and Organizations to Submit Bids for Conducting a Carbon Pre-Feasibility Study for the Advancing Conservation Agriculture and Livelihoods (ACAL) Project in the Belete Gera Forest, Jimma Zone, Oromia Region, Ethiopia