Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bbea9a6f-a4b8-426e-b83c-e2b0302de4be/open  Reference Number: ECC-NCB-NC-0126-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/S/001/2018/BID Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service

Addis Zemen (Apr 05, 2026) ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 73 2018፡74/2018 ፣75 /2018:76/2018 :77/2018 78/2018:79/2018 80/2018 እና 81/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥኑሥርዓት ባለመፈጸመ ምክንያት እና በህገ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Fortune (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!

Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገበያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና የስትራክቸር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከ/ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከ/ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ፤

የባህር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለመደበኛ እና ለማታ ት/ት ሰልጣኞች ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የህንፃ ግንባታ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ የልብስ ስፌት፤ የጨረቃ ጨርቅ እና የቆዳ ውጤቶች የኤሌክትሪክሲቲ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ኤሌክትሪክሲቲ ማሰልጠኛ ዕቃዎች እና ብረታ ብረት ማሰልጠኛ ዕቃዎች በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2017 በጀት

በጉለሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የስፖርት ሙሉ ቱታ፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የህዝብ መኪና ኪራይ፣ የመድረክ ዲኮር እና ድንኳን ኪራይ እና የህትመት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር 02/2017 በጉለሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ግልጽ

የጉና በጌምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን ለጉና በጌምድር ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃ፣ የግንባታ እቃዎች፣ ስሚንቶ፣ የመኪና ባትሪ እና ጎማ እንዲሁም የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉና በጌምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን ለጉና በጌምድር ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት እና

Ministry of Industry Invites Eligible Bidders for the Procurement of Energy Audit Equipment

Invitation to Bid Procurement of Energy Audit Equipment 001/2017 Procurement Reference No: MoI-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

ጣና ማይክሮ ፋይናስ ተቋም አ.ማ. በዋስትናነት ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጣና ማይክሮ ፋይናስ ተቋም አ.ማ ስሙ ከዙህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት

በልደታ ከፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ለልደታ ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም. የሻይ ክበቡን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር-004 በልደታ ከፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ለልደታ ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም ሎት 1 የሻይ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ሩሎ፣ ብረታ ብረቶች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የተለያዩ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ላፕቶፕ ፎቶኮፒ ማሽን፣ የአይሱዙ ካራሶሪ ከነሻንሲ እና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል