Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1cf65ebc-2015-43ba-a74b-cd0cd1092b6e/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-W-0904-2018-PUR Object of Procurement: procurement of ለግቢው ስፖርትና

Bahir Dar University:procurement of ለግቢው ስፖርትና መዝናኛ የሚሆን ሜዳ /CMHS/ድጋሚ የወጣ

Addis Zemen(Feb 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድጋሚ የጨረታ ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 004/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ብዛታቸው 15 አስራ አምስት የሚሆኑ CCTV

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ CCTV Camera ለማስገጠም በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዙህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ የአገልግሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሮል ወረቀት 80×60 ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና አይብ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA

ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምዕራብ ወለጋ ዞኖ የኖሌ ካባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት መሣሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የሕንጻ ግንባታ መሣሪያዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ፍራሾች፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ፣ ሞተር ሳይክል፣ ጀኔሬተር፤ ፎቶ ኮፒ፣ ሞንታርቦ፣ ዲጅታል ቪድዮ ካሜራ፣ ፕሮጀክተር፣ የተለያዩ ሕትመቶችና ማህተም የውሃ ግንባታ መሣሪያዎች፣ የመኪናና ሞተር ሳይክል ጎማ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የተለያዩ ቋሚና አላቂ የሥልጠና ግብአቶች፣ ቋሚ የቢሮ መገልገያዎች፣ አላቂ የቢሮ መገልገያዎች እና የፅዳት እቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር KMC/OT/001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የተለያዩ ቋሚና አላቂ የሥልጠና ግብአቶች ቋሚ የቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን እና የአገልግሎት ግዥዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን ዕቃዎችን እና

በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኮንስትራክሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሆቴልና ቱሪዝም ሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የማኑፋክቸሪንግ ሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሰርቬይንግ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች ግዢ እና ሴፍቲ ማቴሪያል ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ የመስክ አልባሳትን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመስክ አልባሳት ለመግዛት የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 017/17 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ የመስክ

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በወረዳው ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በዚሁ መሠት ተጫራቾች ማሟላት ያለባቹ መስፈርቶች በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በወረዳው ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሱሉልታ ከተማ መዳረሻ በሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ ዴፖ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ሥራዎች የሚውል በመንግሥት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 06/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሱሉልታ ከተማ መዳረሻ በሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ ዴፖ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ ባለመብት ወ/ሮ መሰረት ግዛው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አበበ ታዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ