Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች እና አክሰሰሪው (መገናኛ መሳሪያዎች) እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 35/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ ኤሌክትሮኒክስ

ተስፋዬ ተሰማ ሺበሺ የተመሠከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተር (የሒሳብ ኣጣሪ) በመጣራት ላይ ያለው ድርጅት በይዞታው የሚገኘውን አንድ የግራናይት መቁረጫ ማሽን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) በመጣራት ላይ ያለውን የይብራዛ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ንብረት ማስወገድ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/የት/2017 በመጣራት ላይ ያለው ድርጅት በይዞታው የሚገኘውን አንድ የግራናይት መቁረጫ ማሽን አወዳድሮ

ተስፋዬ ተሰማ ሺበሺ የተመሠከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተር (ሒሳብ አጣሪ) በይዞታው የሚገኘውን ኮድ3-47976 እ.አ 2003 ጃን ስሪት ቶዮታ አውቶሞቢል፣ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) በመጣራት ላይ ያለውን ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አ/ማ የአውቶሞቢል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/ጊመጨ/2017 በመጣራት ላይ ያለው ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አ/ማ በይዞታው የሚገኘውን ኮድ3-47976 እ.አ 2003

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for Supply Gym Rubber Flooring & Floor Carpet for FQRA 4B+G21+ HQ Projects

Addis Zemen (Jun 17, 2025) INVITATION FOR RE-BIDIFB.No. ECWCRT/NCB/PG-42/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Supply Gym Rubber flooring & floor carpet for FQRA

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች