Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ:- ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት 2
ሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ወረዳ ፍርድ ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሕትመቶች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡- ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርክር
የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
Invitation for Bid Purchase of Construction Material (Cement OPC)…. Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0464-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of
የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2017 የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት ይፈልጋል
ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎች ማለትም የተሽከርካሪ ቦድዎች ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የሸራ ድንኳኖች ፣ ብረታ ብረቶች ፣ የመኪና ጎማዎች ፣ ኮምፒውተሮች እና ፕርንተሮችና የፎቶ ኮፒ ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎች ማለትም ፤ 1. የተሽከርካሪ ቦዲዎች 2.
Federal Democratic Republic of Ethiopia, National ID Program (NIDP) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Large Value, High Risk and Complex IT Procurements and Large Value Consultancy Service
EXPRESSION OF INTEREST (EOI) ( CONSULTING SERVICES –INDIVIDUAL CONSULTANT) Procurement Specialist to support the Program Management Unit (PMU) at the
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው እን/ሃ/ል/ጽ/ቤት የሚውሉ የተለያዩ የእንሰሳት መድሀኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2016 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው እን/ሃ/ል/ጽ/ቤት
የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ጥበቃ ስራን አውት ሶርስ በማድረግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ጥበቃ ስራን አውት ሶርስ በማድረግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በዝርዝር
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለብት አቶ ተሾመ መልከፀዲቅ ደስታ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘውዴ ጥላሁን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 93803
Ethiopian Construction Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Service
Invitation for Bid Procurement of Printing Service Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0114-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Printing Service