Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bd61bcf1-9d1f-4bda-9239-207ee1bd2c44/open Reference Number: LDI-NCB-NC-0066-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: LDI-NCB-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Livestock Development Institute: Procurement of Maintenance Works for Main Store Shelving System Lot 0090

Government(Feb 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3d89865d-b9db-4733-927c-7d7cc40aa573/open Reference Number: ECC-NCB-G-0099-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-ABO-NCB-G-0010-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: ለሕፃናት ማቆያ የሚሆኑ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል /awash Customs/

Government(Feb 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7189dcd0-2ef3-4d41-b021-75b7e5be4ad8/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0059-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 54- በድጋሚ የወጣ

BONGA UNIVERSITY: ሎት 54- በድጋሚ የወጣ የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ

Government(Feb 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1eca0a2d-ecf1-4aad-a9f9-718ec7e97e2d/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0282-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 323 ለአንድነት ፓርክ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል Develop Unit እና Drum Unit ግዥ ለሶስተኛ ጊዜ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ጀኔሬተር እና ለህንጻ አገልግሎት የሚውሉ (ለእንጨት ስራ፣ ለቧንቧ ስራ፣ ለኤሌክትሪክ ስራ፣ ለጥበቃ፣ ለፓርኪንግ እና ለአትክልተኛ የሚያገለግሉ እቃዎች ግዥ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የተለያዩ ጫማዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥሮች፡– 1. ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/004/2017 ጀኔሬተር እና ለህንጻ አገልግሎት የሚውሉ (ለእንጨት ስራ፣

ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ.ማ. ሁለገብ የንግድ ማዕከል ህንፃ አስተዳደር ቢሮ የሰራተኛ መዋቅር የሚያጠና ብቁ የሆነ አማካሪ (Consultant) ድርጅት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የማማከር ሥራ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ.ማ. ሁለገብ የንግድ ማዕከል ህንፃ አስተዳደር ቢሮ የሰራተኛ መዋቅር የሚያጠና ብቁ የሆነ

የንብረቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ሁላላ አደም እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዮናታን ታደስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የገነት ሆቴል አስተዳደር በግቢው ውስጥ የሚገኘውን የመናፈሻው ስፍራ በስተግራ በኩል የሚገኘው ሲሆን በዚህም ባለው ክፍት ቦታ ላይ ድርጅቱ አገልግሎቱን ሙሉ ለማድረግ በማሰብ የስጋ ቤት በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ላላቸው ድርጅቶች ቦታውን ለማከራየት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የገነት ሆቴል አስተዳደር በግቢው ውስጥ የሚገኘውን የመናፈሻው ስፍራ በስተግራ በኩል የሚገኘው ሲሆን በዚህም ባለን ክፍት

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለመሥሪያ ቤቱ የሚያስፈልጉ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለመሥሪያ ቤቱ የሚያስፈልጉ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣

Ethiopian Construction Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Remote Control with Alarm

Invitation for Bid Car Remote Control with Alarm Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0008-2017-PUR Object of Procurement: Car Remote Control

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ደብተር 50 ሉክ/ ቅጠል/ ላሚኔትድ የሆነ ተጨማሪ ሽፋን ፕላስቲክ ያለው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ደብተር 50 ሉክ/ ቅጠል/ ላሚኔትድ የሆነ ተጨማሪ ሽፋን ፕላስቲክ ያለው Lot Information Procurement Reference Number: EPU-NCB-G-0008-2017-PUR Object

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መብራት ወ/ማሪያም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ስዩም ማም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ

የልደታ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ለቢሮ ግልጋሎት የሚውል አላቂ እና ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የከባድ መኪና ጎማ ከመነዳሪ ፍላፕ፤ ህትመት፤ ቀይ አፈር፣ ችግኝ፤ ዋንጫ፣ መድረክ ዲኮር የዲጄ አገልግሎት የሆቴል አገልግሎት የድንኳን ኪራይ፣ የቢሮ እቃዎች ጥገና፣ የጉልበት ስራ፤ የምንጣፍ መጋረጃ እንዲሁም የትራንስፖርት የሚኒ ባስ ኪራይ እና መስተንግዶ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል