Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e7f5360d-fabd-4a9c-98d7-85c7854b6bd2/open Invitation to Bid Procurement of Car Maintenance (የከባድ መኪና የገራዥ አገልግሎት ግዥ) Procurement
Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance
Be’kur(Feb 09, 2026) ለመጀመሪያና ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1∙የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለአራተኛ ጊዜ፣ ሎት2∙የመኪና ጎማና መለዋወጫ
በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና ከ1147/2011 መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ግንባታዎች፤ ድጅታል የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ ጥሬ ዕቃዎችና ያለቀለት የጨርቅ ዉጤቶች እና የቢሮ ዕቃዎችና ቁሶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የባህር ዛፍ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የእንጦጦ ፓርክን በአገር በቀል እጽዋት መተካት ስለፈለገ በውስጡ የሚገኙ የባህር ዛፎችን በቁማቸው በመሸጥ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የእንጦጦ ፓርክን በአገር በቀል እጽዋት መተካት ስለፈለገ በውስጡ የሚገኙ የባህር ዛፎችን በቁማቸው መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Policy Study Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electronics Equipment
Invitation to Bid Lot 11: Electronics Equipment Procurement Reference No: PSI-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃ ግዥ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ፣ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ የተለያዩ የመኪና ባትሪዎች፣ የአዳራሽ ዲኮር ተፈጥሮ አበባን ጨምሮ እና መድረክ ዲኮር ከአዳራሽ ውጭ የተፈጥሮ አበባን ጨምሮ ለአንድ አመት በውል የሚቆይ፣ የተለያየ ደረጃ ያላቸው ዋንጫዎች ለእውቅና ኘሮግራም ለአንድ አመት በውል የሚቆይ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት እና የችግኝ መትከያ ፖት ከተመረጡ ችግኞች ጋር በተቀመጠው ስፔስፊኬሽን መሰረት አንድ ዓመት በውል የሚቆይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዢ ቡድን (8) በስምንት ምድብ ማለትም በምድብ 1. የጽዳት ዕቃ ግዥ ፤
Policy Study Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Telephone Maintenance Service and VCR (Board) Room Licence Service
Invitation to Bid Procurement of Telephone Maintenance Service /የቢሮ ስልክ ጥገና አገልግሎት ግዥ/ እና Procurement of VCR (Board) Room Licence
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመከራየት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 21 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ሎት 1. ቋሚ የቢሮ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ሐ-08/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት
የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዢ እና የሻይ ቡና አገልግሎት ግዢ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ኢትዮጵያ ከ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም –
Siket Bank S.C Invites Interested Eligible Bidders for the Procurements of Vehicle
Invitation to Bid with ref no: SB/OT/2024/ NCB/001/02/2024 National Competitive Bidding Siket Bank S.C. has allocated a budget to be
በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ የተለያዩ ጀነሬተሮች እና የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች (የውጭና ሀገር ውስጥ)፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የውሀ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ (ኮንፒዩተር፣ ፕርንተርና ኮፒ ማሽን) ጥገና፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ በካርጵ ቀበሌ መንገዴ መንግሬ 7 ኪሜ (KM) አዲስ መንገድና ኡራኔ ቀበሌ ቦራ ሰንቀሌ 5 ኪ.ሜ (KM) ጥገና ስራ በዶዘር ሰዓት ከራይ መንገድ ቆረጣና ጠረጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል
የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለደ/ሀ/ወ/ ሴክተር መስሪያ ቤቶች