Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e6207608-28fc-4d70-bd42-0ad5ec357194/open Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0364-2018-PUR Object of Procurement: የላፕቶፕ ባትሪና ቦርሳ

University of Gondar፡ Requisition of Laptop Battery & Bag /3rd/ የላፕቶፕ ባትሪና ቦርሳ ግዥ /ሶስተኛ ጊዜ /

Addis Zemen (May 18, 2026) ሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ኢ/ሸ/ኃ/የተ/የህ/ስ/ማ/22113/18/ዓ.ም የኢትዮጵያን ሸ/ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር የማህበሩን የ2015 በጀት ዓመት መነሻ በማድረግ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ስራን ከዚህ

የኢትዮጵያን ሸ/ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር የማህበሩን የ2015 በጀት ዓመት መነሻ በማድረግ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ስራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጎብፋ/004 የጎንደር ብቅል ኃ/የተ/ የግል ማህበር በዋናነት ለሚያመርተው ብቅል እና ተረፈ ምርቶች መያዣነት የሚያገለግል የተለያዩ መጠን ያላቸውን ከረጢቶች በቋሚነት

የጎንደር ብቅል ኃ.የተ.የግል ማህበር በዋናነት ለሚያመርተው ብቅል እና ተረፈ ምርቶች መያዣነት የሚያገለግል የተለያዩ መጠን ያላቸውን ከረጢቶች በቋሚነት ለአንድ አመት በጥራት አምርቶ የሚያቀርብለት ኩባንያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስክሪብቶ፣ አጀንዳ፣ ቢልቦርድ እና ሌሎችም) ግዥ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የጨረታ ቁጥር፦ ስተአ/004/2026 የአገልግሎት መ/ቤታችን እ.ኤ.አ በ2026

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስክሪብቶ፣ አጀንዳ፣ ቢልቦርድ እና ሌሎችም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጂኤስ የቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ለህንፃ ግንባታ የሚውሉ ሁሉንም የግንባታ ሥራ ግብዓቶችን በጥቅልም ሆነ እንደዘርፋቸው በብዛት ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢ ድርጅቶችን መመዝገብ ይፈልጋል

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/015/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው

ሲንቄ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/014/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን

Zemen Bank S.C Invites Bids for Three Separate Procurements: Offsite Data Backup Site Enhancement (Ref. No. ZB/03/26), Vehicle Diagnostic Devices (Ref. No. ZB/04/26), and Supply & Installation of Anti-Burglary Alarm Systems (Ref. No. ZB/05/26).

ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኝ ለዋና መስሪያ ቤት ቢሮ አግልግሎት የሚውል G+4 እና ከዚያ በላይ የሆነ የተጠናቀቀ ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+3 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው)

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለ2025/26 በጀት ዓመት የሠራተኞች የደንብ ልብስ ሕጋዊ እና በሙያው በቂ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሰራተኛ ደንብ ልብስ (ሸሚዝ) ግዥ ግልጽጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 12/25/26 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለ2025/26 በጀት ዓመት የሠራተኞች

ራሚስ ባንክ አ.ማ ከዚህ ቀደም ጥር 03 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ጨረታ ላይ የሚካሄድበት ቦታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ቦታ ማስተካከያ ከዚህ ቀደም ጥር 03 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 31፣ ቁጥር 2682፣ ገጽ

ብርሃን ባንክ አ.ማ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የተተኩ አስራ ዘጠኝ አውቶሞቢል ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ/መ-08/18 ብርሃን ባንክ አ.ማ ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎችን በኤሌክትሪክ  ተሽከርከሪዎች የተመካት