Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች
አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ
የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Awash Bank Invites Bids for the Supply and Implementation of Adobe Creative Cloud Enterprise and Envato Elements Enterprise Licenses, Divided Into Two Lots.
Reporter (Apr 08, 2026) INVITATION TO BID National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB/IT/14/2025/26 1. Awash Bank S.C. invites
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids for the Supply of Various Non-Food Items (NFI), Emergency Tents, and Communication Materials.
Reporter (Apr 08, 2026) INVITATION To BID Bid Reference No: – ERCS/GDS/0015/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ የተገለፀውን ንብረት በአዋጅ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዚህ በታች በተመለከተው መሰረት በባህርዳር አለም አቀፍ አየር ማረፊያ እና በኮምቦልቻ አየር ማረፊያ የሚገኙ 12 (አስራ ሁለት) ለተለያዩ አገልግሎት መስጫ የሚውሉ ባዶ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 08, 2026) የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ – SSNT-T610 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዚህ በታች በተመለከተው
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር -025/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን
Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Gursum Bara Bajataa 2018′ Tiif Kan Oolu Bittaa Deeskitooppii Qormaata Biyyooleessa Baratoota Kutaa 12ffaa Bajata Idilee Caalbaasii Ifaatiin Wal-dorgomsisee Bituu Waan Barbaaduuf Dorgomaan Ulaagaa Asii Gadii Guuttan Dorgomuu Ni Dandeessu.
Addis Zemen (Apr 08, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Gursum bara bajataa 2018′ tiif kan
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 08, 2026) በድጋሚ የመጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የተሽከርካሪ
Addis Ababa University፡ Procurement of Spare Part
Government (Apr 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f318d276-0231-449c-ab21-f4052cd6b02d/open Lot Information