Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Human Medical Supplies
Invitation for Bid Human Medical Supplies for NORHED SENUPH II Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0550-2016-PUR Object of Procurement: Human
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Furniture
Invitation for Bid Furniture (for Runnres Project) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0549-2016-PUR Object of Procurement: Furniture (for Runnres Project)
Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) Would Like to Purchase Mesh Wire and Food Graded Plastic Net
INVITATION FOR BID Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) is a civil society organization, non-political, non-religious, and not-for-profit local
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 1147/11 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
Ministry of Irrigation & Lowlands Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation for Bid Procurement of Hotel Service MILLs 22/12/2016 Lot Information Procurement Reference Number: MILL-NCB-NC-0091-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of
ብርሃን ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤቶች እና ኢንደስትሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011
ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህበር 333 የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ የተገለጸውን 333 የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ የእቃው አይነት መለኪያ የአንዱ
በአርሲ ዞን የሲርካ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የ ቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸሮች)፣ የመኪና ጎማ፣ የጽሕፈት ዕቃዎች፣ ትናንሽ ቋሚ የጽሕፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብልብስ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2017 በአርሲ ዞን የሲርካ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ
Digital Green Invites Qualified Individuals and Organizations to Submit Bids for Conducting a Carbon Pre-Feasibility Study for the Advancing Conservation Agriculture and Livelihoods (ACAL) Project in the Belete Gera Forest, Jimma Zone, Oromia Region, Ethiopia
Bid Advertisement Invitation for Bids: Pre-Feasibility Study Consultant Digital Green invites qualified individuals and organizations to submit bids for conducting