Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሰበታ ክፍለ ከተማ የሞግሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ለወረዳ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ጽዳት እቃዎች፤ አላቂ እቃዎች፤ ደንብ ልብሶች፤ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አንድ (1) የሰበታ ክፍለ ከተማ የሞግሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶችና
Oromia Bureau Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) From eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Different Items
INVITATION FOR BIDOROMIA BUREAU OF AGRICULTURETENDER No.- OBOA/NCB/05/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለክፍለ ከተማው ሴክተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤቱ እና ለውክልና መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና የማሽነሪና የመኪና ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር 01/2016 በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለክፍለ ከተማው ሴክተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤቱ እና
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት እቃዎች ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የጽዳት እቃዎች ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
በባቢሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ
ማረሚያ ሐሙስ ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በገጽ 24 በባቢሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም በወጣው የጨረታ
የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስ/ደ/የስ/ሒደት ለ2017 ዓ/ም የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስ/ደ/የስ/ሒደት ለ2017 ዓ/ም በጀት ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች፡- ሎት 1
Ethiopian Environmental Protection Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laboratory Apparatus & Equipment
Invitation to Bid Lot 1 Laboratory Apparatus & Equipment Procurement Reference No: EFCCC-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 ዓ.ም. የቢሮ መገልገያ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት በጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎችን
በልደታ ክፍለ ከተማ መካኒሳ አካባቢ የመጀመሪያ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን ለ2017 በጀት አመት አላቂ እቃ፣ የጽዳት እቃ፤ ቋሚ ዕቃ፣ የስፖርትና የሰራተኛ ደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ መካኒሳ አካባቢ የመጀመሪያ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን ለ2017 በጀት አመት አላቂ እቃ፣የጽዳት እቃ፤ ቋሚ