Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/019/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጀት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ

ተስፋ ድርጅት የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Hijra Bank S.C Would Like to Invite Potential Suppliers to Submit a Sealed Bid for the Supply of an Electric Vehicle, Generator 10 KVA, and Promotional Material

INVITATION TO BID Bid Name: Electric Vehicle, Generator 10 KVA, and Promotional Material Hijra Bank S.C would like to invite

ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር አክሲዮኖችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 1 በመርካቶ

Ethiopian Sport Academy Invites Eligible Bidders for the Procurement of Mobile Phone

Invitation for Bid Procurement of Mobile Phone Lot Information Procurement Reference Number: ESA-NCB-G-0160-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Mobile Phone

ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል

ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የውጪ ኦዲተር ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መምሪያዎች አቅርቦትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችን /ዶዘር፣ ሎደር፣ ኤክስካቬተር እና የመሳሰሉ/ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚያገለግሉ የሃይቤድ/ሎውቤድ፣ የጭነት መኪና ከነተሳቢው ሃፍ ክሬን (haif Crane) እንዲሁም ኮንቴይነሮችን ለመጫን እና ለማውረድ የሚያገለግል የክሬን አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

Abay Insurance S.C. Invites Eligible Auditors Under the Big Category for the Auditing of its Annual Financial Statements on the Basis of International Auditing Standards for the Period of Three (3) Consecutive Financial Years Beginning from the Year 2024/2025

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውንና የተለያዩ ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል

የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2016 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለዕዳ ማካካሻነት

OBM Construction S.C. Invites All Interested Bidders to Participate in a Competitive Bidding Process for the Design and Build (DB) Work for Partial Construction of the “Tulu Ejersa Oromo Art School” Project

Policy Study Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Fiber Glass for Trees

Invitation for Bid Name: Procurement of Fiber Glass for Trees (በፋይበር የተሰሩ የአበባ መትከያዎች) Description:Procurement of Fiber Glass for Trees