Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Jan 28, 2026) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 20/2018 የ2018 ዓ.ም ለመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የሚሆን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና ፍላሽ በተያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AMFI 04/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና ተያያዥ የቢሮ እቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና ተያያዥ የቢሮ እቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Jan 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e8eda25a-8ffa-43aa-bcd1-97446fdcb41f/open Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-G-0087-2018-PUR Object of Procurement: የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ
Assosa University፡ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 002/2018ዓ.ም ለ3ኛ ጊዜ የወጣ
Reporter(Jan 28, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ስመሸጥ
እናት ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የፍቅር ልጆች ማህበር ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራምና የምግብ እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ፋፋ /famix MS 5%/ በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ለመግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የፍቅር ልጆች ማህበር (Daughters of Charity/ ትግራይ ማስተባበሪያ ጽ/ት ቤት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን – ልማትና
በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሙገር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/86/2016 በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ
ኤል-ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የ2016/2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ የሚያከናውኑ የተፈቀደላቸው የሂሳብ ምርመራ የሂሳብ አዋቂዎችን አጫርቶ ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ኤል–ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራ ተግባራትን የሚያከናውን ሲሆን ድርጅቱ የ2016/2017
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር NCB-001/2017
በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምዕራብ ችሎት አልሙኒየም ቤት መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ዘርፉ ታደሰ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አይቲኤንኤል አልሳሜክስ –ጄቢ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ
የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት የሆቴል አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ምስ/አ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት EASI OPEN -01/2017 የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልገሎት