Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ለ2017 በጀት ዓመት ለክለቡ ስፖርተኞች በአንድ ሆቴል ውስጥ የሆነ የአልጋ ኪራይ እና የምግብ መስተንግዶ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር / ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ለ2017 በጀት ዓመት ለክለቡ ስፖርተኞች በአንድ ሆቴል
የአርሲ በቆጂ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በበቆጂ ከተማ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ፈርኒቸር፣የጽህፈት መሣሪያዎች፣የጽዳት እቃዎች፣የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁ-01/2017 የአርሲ በቆጂ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በበቆጂ ከተማ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ
የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች፣አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣የቢሮ የጽዳት እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ቋሚ የቢሮ እቃዎችን(ፍርኒቸሮች)፣የቀላል እና ከባድ መኪና ጎማዎች እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሻሸመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2017 በጀት አመት በ1ኛዙር ግዥ
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ለጽዳት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ፣የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 1/2017 መሥሪያ ቤታችን በወረዳችን ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ለጽዳት አገልግሎት
The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise Hereby Invites Sealed Bids from Local Eligible Bidders for the Drilling and Construction of One Water Production Well/borehole Including the Supply and Installation of the Submersible Pump with All Required Accessories in its Sululta Depot
Invitation to BidProcurement Reference Number: Bid No. 04/2017 The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise hereby invites sealed bids from local eligible
የደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መ አርብቶ አደር እና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ የጽ/መሳሪያዎች፣የጽዳት ዕቃዎች እና የተማሪዎች ቀለብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያግ/ጨ/ቁ/01/2017 የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/አ/አ/ቆላማ አካ/ጉ/ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ እና ለሁለት ሆስቴሎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1
በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ለ2017 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 001/16 በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ለ2017ዓ.ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1. አላቂ
Development Expertise Center (DEC) All Interested & Eligible Bidders to Procure Water Treatment Chemicals for Household and Organizational Uses, Dignity Kits, and Construction Materials for the EHF WASH Project Implemented in Kamashi Zone, Dambe District
Development Expertise Center Invitation for Bid Development Expertise Center (DEC) is a National Civil Society Organization (CSO) that aspires to
Ethio-Engineering Group Ethiopia Plastic Industry Invites All Interested Bidders to Participate in a Bid for the Supply of Different Plastic Raw Materials
Tender Notice TENDER NO. 01/2024 Ethio-Engineering Group Ethiopia Plastic Industry invites all interested bidders to participate in a bid for