Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation to Bid Procurement of Food Supply Procurement Reference No: WDU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 104000000 Title: Food supplies Lot Information  Object of Procurement:

Woldiya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Supply

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 22/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 22/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የሞባይል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ፣ ሞተር ሳይክሎች እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ግሩም አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፍቅርአለም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል በኮ/መ/ቁ/154026 በ14/9/2015 ዓ/ም በ26/11/2015 ዓ/ም በ10/11/2014 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ባዶ በርሜሎች እና የነዳጅ ታንከር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NREU/NCB/5/2018 በድጋሚ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች

ጅረት የሰላምና የእርቅ ድርጅት የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ እንዲመረመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ለኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጅረት የሰላምና የእርቅ ድርጅት በአገሪቱ ውስጥ በሰላም ግንባታ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የዲመካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት የግንባታ ሥራዎችን ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ለማደራጀት ኃላፊነት በተሰጣቸው አካላት የተደራጁ ብቻ በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) 2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ወረዳ 14 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡-

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018

በጌደኦ ዞን ዲላ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት ለምግብነት የሚሆን እና ለምግብነት የማይሆን በቆሎ እና ቦሎቄ ለመሸጥ ሕጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Waajiri Maallaqaa Aanaa Ada’aa Bara Meeshaalee Barreeffamaa Fi Dhaabbii Xixiqqaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniksii Gommaa Motor Saayikilootaa Uffata Seeraa Fi Gatii Hodhaa, Roottoo Bishaanii Mootor Saayikilii, Teessoo Pilaastikaa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada.

የአፍሪካ ኮሚኒቲ ትራንስፎርሜሽን ሰርቪስ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የአፍሪካ ኮሚኒቲ ትራንስፎርሜሽን ሰርቪስ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ

የሲዳማ ብሔ/ክል/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የተለያዩ የቢሮ ቋሚና አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔ/ክል/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ