Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ማረሚያ እሁድ ኅዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 23 በልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ ስም በድጋሚ በወጣው የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰንጠረዥ ተራ ቁጥር 2 በተበዳሪው ስም ካጌ

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዮሽን አ.ማ. ማረሚያ አውጥቷል

በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ እና በሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 25/2017 ፣26/2017፣27/2017፣ 28/2017: 29/2017: 30/2017: 31/2017: 32/2017 እና   33/2017 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአዲስ አበባ ኤርፖርት

በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት ጫማ የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎችን በሃራጅ ጨረታ እና ግልፅ ሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሊሻ ገመቹ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ባጫ ለገሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 194031 በ11/7/2016 ዓ.ም እና መ/ቁ 198660

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Invitation for Re-Bid Bid Reference No: AFDA-21/2024 1. Action for Development (AFD), a local organization, invites interested bidders to Supply Laptop Computers, Tablets, and Power Banks for its project entitled

Action for Development (AFD), a Local Organization, Invites Interested Bidders to Supply Laptop Computers, Tablets, and Power Banks

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ፣ የካሜራ እና የፋይል መደርደሪያ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ፣ የካሜራ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን (EOC-DICAC) ለመዋለ ህፃናት ተማሪዎች የሚሆን መጸዳጃ ቤት ለመገንባት ከደረጃ BC/GC 6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን (EOC-DICAC) እ.ኤ.አ. በ1972 የቤተክርስቲያኗ የልማት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥራና ክህሎት ቢሮ ከአሰሪና ሰራተኛ ባለስልጣን ወደ ስራና ክህሎት ቢሮ ለተዋሃዱ ሀላፊና ባለሙያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የፍ/ሠላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ ሜሮን ተድላ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ አዱኛ ታየ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ላፕቶፕ እና የስልክ ቀፎ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና የልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቀስ በትምህርትና፣ በጤና፣ በመሠረታዊ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ እና በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2.

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የጽህፈት መሳሪያ፣ የቧንቧ ውኃ እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ፈርኒቸር፣ ጀኔሬተር እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

የደቡብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለደቡብ ጎንደር ዞን ባህልና ስፖርት መምሪያ አገልግሎት የሚውሉ የሰፖርት ትጥቆችን በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለደቡብ ጎንደር ዞን ባህልና ስፖርት መምሪያ አገልግሎት የሚውሉ

የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን እና የእንስሳት ምጥን መኖ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. የተለያዩ