Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

ድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ይሸጣል።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኒያ ፋውንዴሽን በበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት በድጋሚ በ2002 ዓ.ም በኤጀንሲ ቁጥር 0854 የተመዘገበ በኦቲዝም እና ተዛማጅ የአእምሮ እድገት እክል ያላቸውን ልጆች እና ወጣቶችን በማብቃት

ኒያ ፋውንዴሽን በበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት ከጃኑዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ያለውን ሂሳብ ለተከታታይ ሶስት ዓመታት ሰርቲፋይድ በሆነ በውጪ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 21/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች ኤሌክትሪክ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች ኤሌክትሪክ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የምግብ ነክ እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በዘርፉ የተሰማሩ ብቁ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር– አ/አ/ባ/ኪ/ቱ/ቢ/002/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች

በማዕ/ኢ/ክ/መ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ቢሮ ሳጃ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2017 በጀት ዓመት ለኮሌጁ ሥልጠና የሚውል የቡልዲንግ ኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን ሥልጠና መሳሪያዎች እና ሆቴል ዲ/ትሥልጠና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በማዕ/ኢ/ክ/መ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ቢሮ ሳጃ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2017 በጀት ዓመት ለኮሌጁ ሥልጠና የሚውል ዕቃዎችን ግዥ በግልጽ

Borana University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Meat

Invitation to Bid Procurement of Meat Procurement Reference No: BRU-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

ወሎ ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሬ ስጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሬ ስጋ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ግዥ Procurement Reference No: WU-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:

Federal Public Procurement Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Wall Paint /Gallon-3 Liters/and የውሃ ቀለም መቀመሚያ

Invitation for Bid Water Wall Paint /Gallon-3 Litters/and የውሃ ቀለም መቀመሚያ Lot Information Procurement Reference Number: PPS-NCB-G-0031-2017-PUR Object of Procurement:

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ባጅ የባጅ ማንጠልጠያ እና የሞተር ሳይክል ኩፖን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ባጅ የባጅ ማንጠልጠያ እና የሞተር ሳይክል ኩፖን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0116-2017-PUR Object of Procurement:

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የደንብ፣ የስራ፣ የደህንነት መጠበቂያ ልብስና ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት 1.2፡- የደንብ፣ የስራ፣ የደህንነት መጠበቂያ ልብስና ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0020-2017-BIDProcurement Category: Goods Market

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የሚውል ጎማ እና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid LOT 06 ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የሚውል ጎማ እና ባትሪ ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0059-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ሁለት ጊዜ ሐራጅ ወጥቶ ሳይሸጥ የቀረውንና ባንኩ የተረከበውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በጨረታ እጅ በእጅ/በካሽ/ወይም በከፊል ብድር ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት ተረክቦ ሁለት ጊዜ ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ወጥቶ ሳይሸጥ የቀረውንና ባንኩ የተረከበውን