Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 187946 በ8/5/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 182190
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ያገለገሉ የሞተር ሳይክችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የራስ ደስታ ዳምጠው መታሰቢያ ሆስፒታል የምግብ ግብዓት ለአንድ አመት ውል የሚፈረም ለ2017 በጀት አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየእቃ ግዥ ጨረታ ጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/ቁ/05/2016 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የራስ ደስታ ዳምጠው መታሰቢያ ሆስፒታል ከዚህ በታች
የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በ2017 በጀት ዓመት ለአካዳሚው ሰልጣኞች የሆቴል አገልግሎት የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በ2017 በጀት ዓመት በጨረታ መለያ ቁጥር: አ/አ/አ/አካ/ግ/ጨ-0001/2017 ለአካዳሚው ሰልጣኞች የሆቴል አገልግሎት የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ
የባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ቶነሮች የፅዳት እቃዎች ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ፈርኒቸሮች የግንባታ ዕቃዎች ፤ ለተሽከረካሪዎች ጎማና መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የወለል ምንጣፍ መጋረጃ ፣ ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ለስልጠና እና መስተንግዶ (Refreshment ) የሚያገለግሉ ምግብ ፣ ትኩስ እና ቀዝቃዛ መጠጥ ፣ ለደረቅ ጭነት የመኪና ኪራይ እና ለተለያዩ የህትመት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ባ/ዞ/ገን/ጽ/ቤት 01/2017 የባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ቅይጥ (ሕንጻ) እና የታሸገ ውሃ ማቀነባበሪያ/ ፋብሪካ መጋዘን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 001/2016 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለሰጠው የብድር ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 መሠረት የተረከባቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ
Trademark Africa (TMA) Would Like to Invite Interested and Qualified Firms to Participate in the Development of the National Logistics and Freight Policy, Strategy and Implementation Plan, Master Plan and Logistics Strategy for Naivasha Dry Port, and Feasibility Study for The Cool Logistics Facilities
ADVERTISEMENTREQUEST FOR PROPOSALS Trademark Africa (TMA) is a leading African Aid-for-Trade organization that was established in 2010. TMA aims to
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ
The National Election Board of Ethiopia Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Service for Conducting a National Assessment Study on Inclusion, Representation, and Meaning Full Participation of Persons with Disabilities in the 6th General Election
TENDER NOTICE FOR THE PROVISION OF CONSULTANCY SERVICE Bid Ref.No. NEBE/NCB/10/2016 The National Election Board of Ethiopia would like to
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዕንጨት ውጤቶች እና ተዛማጅ እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/02/11/2016 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዕንጨት ውጤቶች እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕግ/02/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት