Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 119950 በ10/04/2018ዓ/ም በመ/ቁጥር/124331

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 010-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት የተረከበውን ንብረቶች በልዩ ድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስንዱ ደገፋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ንጋቱ አፍራስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Menorah Trustees Community Service Invites Certified Audit Firms to Submit Proposals for the Statutory Audit of Their Accounts for the Fiscal Year Ending December 31, 2025.

Addis Zemen (Apr 27, 2026) INVITATION TO BID EXTERNAL AUDIT SERVICES Menorah Trustees Community Service invites eligible and certified Audit

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለAI (ሰው ሰራሽ እንስሳት ማዳቀል) ፕሮጀክት ቁሳቁሶችን ግዥ ለመፈጸም አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-16/2018 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

National Rehabilitation Commission፡ Procurement of PVC Id Card

Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ad47e4eb-f013-4011-9258-80eb623e7f6f/open Lot Information

የሰቲት ሁመራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የባህላዊ ሙዚቃ መሳሪያዎችና አልባሳት ዕቃዎች እንዲሁም የስፖርት ቁሳቁስ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል