Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ አድማሱ በላይ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማዕረግ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር በኮ/መ/ቁ

ድጋሚ የወጣ የቤት እና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) ህዳር 02 ቀን 1957 ዓ.ም. የተቋቋመ ቢሆንም ማህበሩ ከ1966 ዓ.ም.

የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር 61 ሰው የሚጭን ፊያት N3 ዘመኑ ያለፈበት ለረጅም ዓመታት የቆመ ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውል አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 127 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።  ቁሳቁሶቹም፣ የመኪና መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Hotel Service

Government (Mar 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d84053bd-8010-4603-9fde-df51aba5ac03/open Lot Information

ጥቁር አባይ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ኃላፊ የተወ.የግ.ማህበር ሚሌ የሚገኘውን የነዳጅ ማደያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በማከራየት ለኩባንያችን ተሽከርካሪዎች የነዳጅ አቅርቦቱ ሳይቆራረጥ እንዲቀጥል ማድረግ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር ለሰራተኞች የሚሆን ካፌ በካፌ አገልግሎት ላይ የተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በየካ ከ/ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘው የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ለትምህርት ቤቱ የሚያስፈልገውን የፅዳት እቃዎች፣ የእስቴሽነሪ አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል

ጥረት የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የሂሳብ ባለሙያዎችን ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የሒሳብ አጣሪ ለማወዳደር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጥረት የነበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር በሰነዶች ማረጋገጫ ምዝገባ አገልግሎት

ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ፕራይም ቦቲ (Asphalt Distributor) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ክፍል አንድ ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን ፕራይም ቦቲ (Asphalt Distributor)

በምዕ/ወለጋ ዞን ግቢም ከተማ ክብር ሁለገብ ፀረ ኤች አይ ቪ ማህበር የ2025 የዓመቱ አንድ ቦክስ ፋይል ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ማስታወቂያ በምዕ/ወለጋ ዞን ግቢም ከተማ ክብር ሁለገብ ፀረ ኤች አይ ቪ ማህበር የ2025 የዓመቱ አንድ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አለሙ ደምሌ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ፋንታነሽ ሲሳይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም