Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፤ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፤ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ የቡና ማዘጋጃ፣ የደረቅ ቡና ማዘጋጃ ቦታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ድርጅታችን አብርሃም ዘውዴ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት በመፍረስ ላይ የሚገኘውን ካሌብ ትራንዚት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ሐሳብን እንዲያጣራ ሚያዝያ 09 ቀን 2011 ዓ.ም በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ ቤት
አብርሃም ዘውዱ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ዋጋ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ መስፍን ተሰማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ታጠቅ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109130 በ9/4/2016 ዓ/ም በታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ/ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ዘላለም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አንተነህ ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 92198 በ13/03//2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/96316 በ10/07/2016
የAir Conditioner AUXDC Invertere ኤይር ኮንድሽነር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መሠረት ለማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዮናስ ጌትነት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የገቢዎች ሚኒስቴር የፎቶ ፍሬም ከእንጨት የሚሰራ 20cmx30cm(8*x12*) መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid የፎቶ ፍሬም ከእንጨት የሚሰራ 20cmx30cm(8*x12*) Lot Information Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0276-2016-PUR Object of Procurement: የፎቶ ፍሬም ከእንጨት
የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የጽዳት መሣሪያዎች፣ ሕትመትና የሕትመት መሣሪያዎች፣ የመኪና ጎማና ከመነዳሪ፣ የሞተር ሳይክል ጎማና ከመነዳሪና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን ለወረዳው ለተለያዩ መሥሪያ ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጄንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፣ዞን፣ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጄንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች
የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል ሰ/ምዕ/ሪጅን/ትራ/ሰብ/ኦፕ ጥገና ቢሮ ለሳብስቴሽን እና ለትራንስሚሽን ጥገና፣ለቅድመ ጥገና እና ለአስቸኳይ ሥራ ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል የሚኒባስ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል ሰ/ምዕ/ሪጅን/ትራ/ሰብ/ኦፕ ጥገና ቢሮ ለሳብስቴሽን እና ለትራንስሚሽን ጥገና፣ ለቅድመ ጥገና እና ለአስቸኳይ ሥራ ሰርቪስ አገልግሎት
የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመቄት ወረዳ እንስሳት ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት ለእንስሳት ህክምና አገልግሎት የሚውል መድሃኒት መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመቄት ወረዳ እንስሳት ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት በሎት ድምር ለእንስሳት
The Ethiopian Roads Administration Now Invites Bidders to Select a Legal Firm for the Dispute Arising in Connection with the Construction of Gimba-Tenta-Tenta Junction Road Project
International Competitive Bidding Notice of Invitation for Legal Representation Services for Construction of the Gimba – Tenta – Tenta Junction
የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ለአዲ-አርቃይ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለውሃ ፓምፕ አገልግሎት የሚውሉ ሶላር ፓኔል እና አክሰሰሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግጨ 01/2017 የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ለአዲ-አርቃይ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለውሃ ፓምፕ አገልግሎት የሚውሉ ሶላር
የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2017 በጀት ዓመት የማስታወቂያ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ግጨ 2/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የማስታወቂያ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ