Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ቁጥር 03/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ pocket balance፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ polyster sewing thread፣
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አዳዲስ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Pocket Balance፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyster Sewing Thread፣ Polyster Fabric Shirting Material እና የከብት መኖ/ፉርሽካ በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ጌጣ ጌጥ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 04/2017
የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ጌጣ ጌጥ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2016 በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ ቡድን ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ 1HZ-79፣ KUN-25፣LAN -25 እና 1HZ -78
በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ ቡድን ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ 1HZ-79፣ KUN-25፣ LAN -25 እና 1HZ -78 OLD AND NEW ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃ በበጀት ዓመቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
RE-BID INVITATION Open Tender(Ref No. TISC/ HRPA/005/2024) Tsehay Insurance Company S.C would like to invite all interested bidders for the procurement of “automobile vehicles” that fulfill the following requirements. Vehicles
Tsehay Insurance Company S.C Would Like to Invite All Interested Bidders for the Procurement of “automobile Vehicles”
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት አቶ መኮንን አበበ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እመቤት ደምሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ገመቹ ንጉሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አጋር ማይከሮ ፋይናንስ ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ጥሩነሽ ሀይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
Waajjirri Maallaqaa Aanaa Balee Gasgaar Seektaroota Aanaa Keessatti Argamaniif Meeshaalee Barreeffamaa Fi Qulqullinnaa, Uffataa Seeraa Hojjettoota Deeggarsaa Fi Ogeeyyii, Gommaa Fi Meeshaalee Jijjiirraa Konkolaataa, Meeshaalee Dhaabbii, Meeshaalee Elektirooniksii, Caalbaasii Ifaan Dorgomsisee Bituu Barbaada
Beeksisa caalbaasii Waajjirri Maallaqaa Aanaa Balee Gasgaar seektaroota Aanaa keessatti argamaniif meeshaalee barreeffamaa fi Qulqullinnaa, uffataa seeraa hojjettoota deeggarsaa fi
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኪሮስ ካህሳይ እና በፍ/ባለዕዳ ሳጅን ትንሳኤ ገርመው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የኮንዶሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ኤርሚያስ ተሰማ እና በፍ/ባለዕዳ ለምለም ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ሲቪል ሶሳይቲ ሪሶርስ ሴንተር የ2016 ዓ.ም የሒሳብ ሰነዶችን ኦዲት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ሲቪል ሶሳይቲ ሪሶርስ ሴንተር የተባለ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት ሐምሌ
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ለዩኒቨርስቲ አገልግሎት ለሚሰጡ እና በዩኒቨርሲቲው ስር ለሚገኙ ኮሌጆች እና የምርምር ልማት ኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚሆን ነዳጅ ቅባት እና ዘይት ዕቃዎች ግዥ እና እንዲሁም ለተማሪዎች የተግባር ልምምድ የሚሆኑ /መኪና/ የተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የኢት/መከ/ዩኒቨ/ግ/ጨ/02/17 እና የኢት/መከ/ዩኒቨ/ግ/ጨ/002B/17 በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ለዩኒቨርስቲ አገልግሎት ለሚሰጡ እና በዩኒቨርሲቲው ስር ለሚገኙ ኮሌጆች እና የምርምር
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ከብሮም ሀይሎ እና በፍ/ባለዕዳ አርቢማን አጠቃላይ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ