Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bbea9a6f-a4b8-426e-b83c-e2b0302de4be/open  Reference Number: ECC-NCB-NC-0126-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/S/001/2018/BID Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service

Addis Zemen (Apr 05, 2026) ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 73 2018፡74/2018 ፣75 /2018:76/2018 :77/2018 78/2018:79/2018 80/2018 እና 81/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥኑሥርዓት ባለመፈጸመ ምክንያት እና በህገ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Fortune (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!

Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገበያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና የስትራክቸር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ለቴክኖሎጂ ብዜትና ዘር ምርምር አገልግሎት ላይ የሚውሉ የዕቃ አይነቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ኢግምኢ ብግጨ 001/201ለ2017 ለ2017 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ለቴክኖሎጂ ብዜትና ዘር ምርምር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

Kolleejjiin Barnoota Barsiisota Naqamtee Suphaa Kolleejjichaa Hojjechiisuuf Kallattiin Dhaabbilee Eyyama Ijaarsaa Irratti Gahumsa Ogummaa Ijaarsaa Qaban Wal Dorgomsisuun Dorgomtoota Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisuun Hojjechiisuu Ykn Bituu Barbaada

Beeksisa Caalbaasi Ifaa Biyyoolessaa Lakk.NCTE/NCB/001/2017 Kolleejjiin Barnoota Barsiisota Naqamtee Suphaa Kolleejjichaa hojjechiisuuf kallattiin dhaabbilee eyyama ijaarsaa irratti gahumsa ogummaa ijaarsaa

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሸን ባለሥልጣን ለቋሚ ዕቃዎች መለያ ቁጥር የሚሆን ከለር ቦርድ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ለቋሚ ዕቃዎች መለያ ቁጥር የሚሆን ከለር ቦርድ (Fixed Asset Tag) Procurement Reference No: ECA-NCB-NC-0018-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ መኳንንት መታፈሪያ እና በፍ ባለዕዳ እነ ምህረትአብ ባይለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት የሊዝ ኪራይ ከፍያውን ባለመከፈሉ ምክንያት ከተከራይ መልሶ የተረከበውን ለልብስ ስፌት የሚያገለግሉ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሽነሪ ዕቃዎችን በኪራይ ወስዶ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ፖሊተን ቲዩብና የጋቢዮን ሽቦ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ቁጥር 002/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ፖሊተን ቲዩብና

ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት ስር በአዳባ ወረዳ ልዩ ስሙ ገረምባሞ፣ ቢራሞ እና ለገ ሌሊሶ፣ በአርባ ጉጉ ዲስትሪክት በጉና ወረዳ ልዩ ስሙ ጃጅሮ፣ ምሬ፣ በመርቲ ወረዳ ልዩ ስሙ ጌተራ እና ሱፊ ሥር የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ባህርዛፍሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-02/2017 ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት

ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ባህርዛፍሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡- 02/2017 ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በጋምቦ ዲስትሪክት

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Lead-Acid Battery, LFP Battery & Portable 2 in 1 Soldering Rework Station

Invitation for Bid Purchase of Lead-Acid Battery, LFP Battery & Portable 2 in 1 Soldering Rework Station Lot Information Procurement