Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር EEPOP/G NCB/07/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ ኃይል ለአሸጎዳ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ ኃይል ለአሸጎዳ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሸከርካሪዎች በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ና በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጨ.ቁ/25/017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሸከርካሪዎች በሐራጅና በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

ስኬት ባንክ አ.ማ. መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር: ጣበስፋ/አግ/ብግጨ/02/2017 የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የበቆሎ መፈልፈያ ኮምባይን ሀርቨስተር እና ሽለር ማሽን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች ህጋዊ የ2016 ዓም

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የበቆሎ መፈልፈያ ኮምባይን ሀርቨስተር እና ሽለር ማሽን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ግብአቶች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ግብአቶች ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡– ተ.ቁ.

Ethiopian Airlines Group Intends to Invite International and Local Service Providers with Extensive Experience in Producing and Publishing a Widely Readable Entertainment and Information Magazine for the Production and Publication of Inflight Selamta Magazine and Work with the Winner for 5 Years on a Contractual Basis

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ዳዊት ወንድሙ እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ ምንተስኖት ኃይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ

Ethiopian Forestry Development Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Battery /bolden Battery/ 75amipher12 Volte for V8

Invitation for Bid procurement of የመኪና ባትሪ/boldenbattery/ 75amipher12 volte ለ v8 Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0147-2016-PUR Object of Procurement:

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት መሠረት ለማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዮናስ ጌትነት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የገቢዎች ሚኒስቴር የፎቶ ፍሬም ከእንጨት የሚሰራ 20cmx30cm(8*x12*) መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid የፎቶ ፍሬም ከእንጨት የሚሰራ 20cmx30cm(8*x12*) Lot Information Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0276-2016-PUR Object of Procurement: የፎቶ ፍሬም ከእንጨት

የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የጽዳት መሣሪያዎች፣ ሕትመትና የሕትመት መሣሪያዎች፣ የመኪና ጎማና ከመነዳሪ፣ የሞተር ሳይክል ጎማና ከመነዳሪና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጄንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፣ዞን፣ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጄንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች