Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-001/2017 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

አሐዱ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና አነስተኛ የህዝብ አውቶብስ (ሃይሩፍ) በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኤጀንሲ የጽዳትና የጥበቃ አገልግሎት ቅጥር ድጋሜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ፊቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሠፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ ጎርጎሪዮስ አደባባይ ሽጠገብ ለሚገኘው ስዋና ገቢ ት/ቤት፣ ለደምበል ኬጂ እና ለሳሚት ጎሮ ት/ቤት በየ6ወሩ ሊታደስ

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ የጽዳትና የጥበቃ ሠራተኞች አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/09/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::                                                       የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ ለቅይጥ አገልግሎት የተሰጠ ይዞታ ላይ የሚገኝ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PROCUREMENT OF THE UNDER LISTED GOODS AND SERVICES 1. Nib International Bank would like to invite sealed bids from eligible and experienced bidders

Nib International Bank Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible and Experienced Bidders for the Procurement of Different Goods and Services

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ የተለያዩ መድሃኒቶች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ ልዩ ልዩ የአገልግሎት ግዢዎች ፤ ልዩ ልዩ የጥገና እቃዎችን እና የመኪና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ የተለያዩ መድሃኒቶች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ

በኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፅ/ቤት የአምቦ ዲስትሪክት የቢሮ መገልገያ  ፈርኒቸሮችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የፈርኒቸር ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-OEU/ADB-001/2017 በኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፅ/ቤት የአምቦ ዲስትሪክት ከዚህ በታች የተገለፁትን የቢሮ መገልገያ   ፈርኒቸሮችን ግዥ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቀጥር ምስ/አዘ23/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ

Godina Wallaggaa Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Angar Guutee Bara Baajataa 2017 Tti Sekteroota Magaalicha Keessatti Argamaniif Meeshaalee Dhumataa, Meeshaalee Barreeffamaa,Meeshaalee Elektirooniksii, Farniicheroota Adda Addaa Meeshaalee Qulqullinaa, Gommaa Konkolaataa, Gommaa Doqdoqqee Fi Kalamadaaraa Uffata Seeraa Hojjettootaa Caalbaasii Ifaa Dhaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር

የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) የቆዳ ቦርሳዎችን (Leather Bags) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) የ50ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን እና 37ኛ ዓመታዊ ጉባኤውን በጥቅምት 8_9 ቀን 2017 ዓ.ም.

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሁርሶ የሚገኘው ለአጭር ኮርስ እጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ አልባሳት፣ የት/ት መርጃ ዕቃዎች እና የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የሰፈር ጥገና እቃዎች በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግ/ጨ/ኢ/01/2017 በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሁርሶ የሚገኘው ለአጭር ኮርስ እጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እታገኝ ብርቃየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሚካኤል ብርሀኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ