Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ላፕ ቶፕ፤ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር፣ ታብሌት በጨረታ ለማውጣት ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡ የጨረታውን
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ላፕ ቶፕ፤ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር፣ ታብሌት በጨረታ ለማውጣት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ቁጥር 024/2017 የጉምሩክ ኮምሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪ ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ እና በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፡–
የጉምሩክ ኮምሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪ በግልጽ እና በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ቤዛዊት ጌታቸው ከበደ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አለማየሁ ወንድሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/131636 በግንቦት 02 ቀን 2015 ዓ.ም እና
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Invitation To Re-bid Ethiopian Investment Holdings is seeking eligible suppliers who meet the following requirements to procure: LOT 1: Supply, installation, configuration commissioning, and training for EIH network LOT 2:
Ethiopian Investment Holdings is Seeking Eligible Suppliers Who Meet the Requirements to Procure Supply, Installation, Configuration Commissioning, and Training for the EIH Network, Website, and Digital Platforms Development and Marketing Collateral Production for EIH
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ የተለያዩ መድሃኒቶች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ ልዩ ልዩ የአገልግሎት ግዢዎች ፤ ልዩ ልዩ የጥገና እቃዎችን እና የመኪና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ የተለያዩ መድሃኒቶች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ
በኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፅ/ቤት የአምቦ ዲስትሪክት የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የፈርኒቸር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-OEU/ADB-001/2017 በኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፅ/ቤት የአምቦ ዲስትሪክት ከዚህ በታች የተገለፁትን የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን ግዥ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቀጥር ምስ/አዘ23/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ
Godina Wallaggaa Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Angar Guutee Bara Baajataa 2017 Tti Sekteroota Magaalicha Keessatti Argamaniif Meeshaalee Dhumataa, Meeshaalee Barreeffamaa,Meeshaalee Elektirooniksii, Farniicheroota Adda Addaa Meeshaalee Qulqullinaa, Gommaa Konkolaataa, Gommaa Doqdoqqee Fi Kalamadaaraa Uffata Seeraa Hojjettootaa Caalbaasii Ifaa Dhaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada.
Caalbaasii Marsaa 1ffaa Godina wallaggaa Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Angar guutee bara baajataa 2017 tti Sekteroota Magaalicha keessatti argamaniif
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር
የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) የቆዳ ቦርሳዎችን (Leather Bags) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) የ50ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን እና 37ኛ ዓመታዊ ጉባኤውን በጥቅምት 8_9 ቀን 2017 ዓ.ም.
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሁርሶ የሚገኘው ለአጭር ኮርስ እጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ አልባሳት፣ የት/ት መርጃ ዕቃዎች እና የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የሰፈር ጥገና እቃዎች በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ኢ/01/2017 በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሁርሶ የሚገኘው ለአጭር ኮርስ እጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እታገኝ ብርቃየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሚካኤል ብርሀኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ