Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 41/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ
ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Jul 12, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid (Re-bid) Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/suppliers for the purchase of the following goods
The Commercial Bank of Ethiopia is Inviting National Competitive Bids for the Supply of Laundry Equipment, Specifically One High-speed Washing Machine, One Dryer, and One Heavy-duty Iron Table.
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
SOS Children’s Village Tigray Humanitarian Response Project Invites Suppliers to Bid for the Supply of Combined Desks to Schools in Axum, Samre, and Kolla Temben.
2merkato.com (Mar 26, 2026) Reference No-መቀአስተ- /03/2026Date March 26/2026 INVITATION to OPEN TENDER FOR Combined DeskLOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S MekelleSUBMISSION
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት የፅዳት ዕቃዎች፣ እስቴሽነሪ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም. በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በግልፅ ጨረታ ለሚሳተፉ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የበላይ አመራሮች ተሽከርካሪ ግዥ፣ ለመስክ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎች ግዢ እና የተለያዩ የህትመት አገልግሎት ስራዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 015/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃና
የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ለኤክስፖርት የተዘጋጀ የፍየል ቆዳ 2,300.00 እሽግ (በኩንታል) እና ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሽጥ የወጣ የግልጽ
Audit Services Corporation Invites Bids for the Supply of 16 Laptop Computers (Core I7) and One Desktop Computer (Core I7).
Addis Zemen (Mar 26, 2026) Re-Advertisement Invitation for bid Reference. No 002/2018 Audit Services Corporation invites to all interested &
SOS Children’s Village Ethiopia Invites Sealed Tenders for the Supply of ICT Hardware Equipment.
2merkato.com (Mar 26, 2026) INVITATION TO TENDER FOR ICT ITEMSLOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S EthiopiaREFERENCE NUMBER: Pro/002/2026ISSUANCE DATE: 26 March 2026SUBMISSION
Wollega University፡ Procurement of Garment Sewing Services
Government (Mar 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fac2bf51-0e84-434a-bd95-36782eb6bf72/open Invitation to
ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ኦፕቲክ ኢንስፔክሽን ማይክሮስኮፕ (Fiber Optic Inspection Microscope) ለማቅረብ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ኦፕቲክ ኢንስፔክሽን ማይክሮስኮፕ (Fiber Optic Inspection Microscope) ለማቅረብ ብቁ የሆነ
Wollega University፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Mar 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2f51aeba-2b58-4471-8489-7bc76903825e/open Invitation to