Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 14, 2026)  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል  የሕንፃ ቦታ ኪራይ ጨረታ መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የ2018 ዓ/ም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የስልጠና ማቴሪያልና ሌሎችንም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ

የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የስልጠና ማቴሪያልና ሌሎችንም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/04/2018 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ የጨረታ

የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Jigjiga University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vehicle Spare Parts

Invitation to Bid Vehicle Spare Parts Procurement Reference No: JJU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

የኩራ ጅዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት  የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኩራ ጅዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት   የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች

House of Federation Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Product

Invitation to Bid PROCUREMENT OF PRINTING PRODUCT Procurement Reference No: HOF-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Parts

Invitation for Bid Lot 32 Procurement of Spare Parts Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0123-2017-PUR Object of Procurement: Lot 32

Addis Ababa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Supplies

Invitation for Bid Procurement of Medical Supplies Lot Information Procurement Reference Number: AAU-NCB-G-0023-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Medical Supplies

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ወለጋ ዞን የሲቡ ስሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሲቡ ስሬ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስትክ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዘመን ከስሬ ፈላሞ ዩብዶ ቡርቃ ጣሎ፣ ስሬ-በዴሳ-ሃገሎ፣ ጨሪ-ባቦ ኩዌ፣ ጉንጆ-ጃዊስ፣ ጃዊስ-ጮቆርሳ እና ኮኒ-ጮቆርሳ ለሚሰራ መንገድ ለስራው የሚያስፈልጉ የተለያዩ ማሽነሪዎችን ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ዳምፕ ትራክ፣ ሩሎ፣ ሻወርትራክ እና ፒካፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ አንድ ካስተር እና ሚኒባስ ለሠራተኞች ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር ECC JB07/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ አንድ ካስተር እና ሚኒባስ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወለጋ ደንና ዱር እንስሳት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ ዲስትሪከት ሥር የሚገኘውን የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር OFWE/BW/Bar.02/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወለጋ ደንና ዱር እንስሳት

Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Packed Water (1/2 Liter Half a Liter of Water)

Invitation to Bid Procurement of Packed Water (1/2 Liter Half a Liter of Water) Lot 003 Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0031-2017-BIDProcurement