Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት ጆይ የቆዳ ልብስ አምራቾች ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ሳስ ኢትዮ አስመጭና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ ቁጥር/151854 በ30/04/2016 ዓ/ም

ድጋሚ የወጣ የተለያዩ አይነት ያላቸው መድሐኒቶች፣ የህፃናት የታሸጉ ምግቦች፣ የውበት የንጽህናና መፀዳጃ ቁሳቁሶች፣ የሱፐርማርኬት እቃ መደርደሪያ እና የቢሮ እቃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 04-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Re-Invitation for the Supply of Seed Laboratory Equipment Tender No EABC/ESFPSS/OT/SLE 2/2024 The Ethiopian seed & forest product supply Sector ESFPSS invites sealed bids from interested eligible bidders for the

The Ethiopian Seed & Forest Product Supply Sector ESFPSS Invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Supply of Seed Laboratory Equipment

የመጀመሪያ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪዎች በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት 3000 ሄክታር መሬት፣ ላንድ ክሩዘር ደብል ጋቢና ፒክ አፕ፣ ቶዮታ ሀይሉክስ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሥር በሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት ሠጥተው ተመላሽ የተደረጉ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አ/ዕ/ሽ 01/2017 በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሥር በሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት ሠጥተው ተመላሽ የተደረጉ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሠረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኤሌክትሪክ ኬብል ስመግዛት የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/03/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ የሚገለገልባቸው መኪናዎች ለአንድ ዓመት በሚቆይ ኮንትራት በሀላባ ከተማ ለማስጠገን ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ የሚገለገልባቸው መኪናዎች ለአንድ ዓመት በሚቆይ ኮንትራት በሀላባ ከተማ

ራዕይ የሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ማህበር በጎ አድራጎት ኤዲተር አወዳድሮ በመቅጠር የ2016 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ለማሠራት ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለሕጋዊ ኦዲተሮች ራዕይ የሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ማህበር በጎ አድራጎት ኤዲተር አወዳድሮ በመቅጠር የ2016ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ለማሠራት ይፈልጋል። ኦዲተሩ

በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 አስተዳደር ቡርቃ ቦሪ የመ/ደ/መካከለኛ እና አሶሳ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስና የሕክምና ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001 የፅዳት ዕቃዎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ቋሚ ዕቃዎች የጽሕፈት መሣሪያዎች የደንብ ልብስና የሕክምና ዕቃዎች በዚህ መሰረት

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የትኬት ወረቀት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግ.ጨ.ቁ 01/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የገቢዎች ሚኒስቴር የስጦታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የስጦታ እቃዎች ግዥ 002 Lot Information Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0006-2017-PUR Object of Procurement: የስጦታ እቃዎች ግዥ 002

የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለአንድ ዓመት ፀንቶ የሚቆይ የስራ ውል ስምምነት በማድረግ የተሽከርካሪዎች ጋራዥ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር-DDCBO 04/2017 የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዝርዝር መግለጫዎች መሠረት በማድረግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የመስመር ዝርጋታ እና ተያያዥ ስራዎችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ብቃት እና ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በራስ ሀይሉ የስፖርት ትምህርት እና ስልጠና ማዕከል የከርሰ ምድር