Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የአፈር ማዳበሪያ ማጓጓዝ የጫረታ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አምቦ የገ/ህ/ሥራ ማህበራት ዩኒየን የ2017/2008 ዓ.ም. የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ በሸገር ከተማ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር መጋዘናችን በመጫን በምዕብ ሸዋ ዞን በዩኒየኑ

አምቦ የገ/ህ/ሥራ ማህበራት ዩኒየን የ2017/2008 ዓ.ም. የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ በሸገር ከተማ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር መጋዘናችን በመጫን በምዕራብ ሸዋ ዞን በዩኒየኑ የሥራ ክልል ሥር ላሉት የህብረት ሥራ ማህበራት ለማጓጓዝ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለኢንዱስትሪ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የፓስቸራይዝድ ወተት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በመአቀፍ እስከ ሶስት አመት የሚቆይ አወዳድሮ ለመግዛት

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለኢንዱስትሪ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የፓስቸራይዝድ ወተት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ በመአቀፍ እስከ ሶስት አመት የሚቆይ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዝናቸው ንብረቶች የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁ1/2017 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41

በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ መኪና መሸጥ ይፈልጋል

የግልጽና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 02/05/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱን

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ ኮምፒውተሮችንና ተዛማጅ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 25, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 007/2017 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ ኮምፒውተሮችንና ተዛማጅ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ1-ቅድመ-አንደኛ እና የመ/ደረጃ ት/ቤት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፎቶ ኮፒ እድሳት፣ ልዩልዩ መሳሪያ እና የጨረታ ሳጥን ለመግዛት ይፈልጋል

PAD Would Like to Invite Qualified and Interested Potential Bidders For the Shelter Construction for Poultry Farming, Block Production, and Detergent Production

2merkato.com (Feb 25, 2025) A. INVITATION TO TENDERFor the Shelter Construction for Poultry Farming, Block Production, and Detergent ProductionReference Number:

የአ.አ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ የቃሊቲ አዲስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት RHS ብረት፣ ሽቦ ማሰሪያ ጋልቫናይዝድ እና የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ/ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 25, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአ.አ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ የቃሊቲ አዲስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቢሮ ለኮርኒስ እድሳት የሚያስፈልጉ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ መድሀኒቶች እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት እና ቋሚ እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከመጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለ4 (ለአራት) ተከታታይ ወር የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው በ2017 በጀት አመት ቋሚ እቃ፣ አላቂ እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ጥገና፣ ህክምና መገልገያ እቃዎች እና መድሃኒቶች እና ህትመት ብቃት ያላቸው እና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

The Centeral Ethiopia Regional State Water, Irrigation & Mines Development Bureau Now Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders Construction and Completion of a HAP/ Hydroxyl Apatite/ Fluoride Treatment Plant for Water Supply Project at Silte Zone Misrak Silti Woreda Gerbiber Town

በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 24, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሁለተኛ ጊዜ