Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ለ24 (ሃያ አራት) ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት በታቀደው መሰረት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት ድርጅቶች መካከል

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ለ24 (ሃያ አራት) ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የከ/ው/አ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ 05/2017 ዓ.ም የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ብዛት 20 የፈሳሽ የውሃ ማጠጫ ቦቴ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመወዳደር

የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ብዛት 20 የፈሳሽ የውሃ ማጠጫ ቦቴ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 1. አቶ ዮናታን ለማ ታደሰ 2 ወ/ሮ ለተጊዮርጊስ አረፈዓይኔ ተስፋሚካኤል ከንስር ማይክሮ ፋይናንስ (አ.ማ) የተበደሩትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን በዋስትና የተያዙ ተሸከርካሪዎች እና የመኖሪያ

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. በዋስትና የተያዙ ተሸከርካሪዎች እና የመኖሪያ ቤቶች በሐራጅ መሸጭ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን  የጽዳት እቃዎች  የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ማሰልጠኛ እቃዎች የተለያዩ ሞተር

በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ማሰልጠኛ እቃዎች፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ ደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ለሐረር ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1c659841-3d28-4cf6-b3b4-1d5b7b08abb5/open Lot Information Procurement

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ከተማ አስተዳደሩ ያሠራው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የውስጥ የፊኒሺንግ ሥራ ማሠራት ስለፈለገ ሥራውን ለማሠራት ያስችል ዘንድ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ነጋዴዎች እና ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ Air Conditioner በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎቸ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተ/ቁ የእቃው አይነት መለኪያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የቦታው ስፋት 340 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው)

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማኅበር የ65” LCD Digital Advertising Floor Standing Kiosk with Accessories, Power Invertor, Battery, Solar Panel, Desktop Computer and Related Accessories ግዥን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ልዩ ልዩ የቦንዳ አልባሳት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ልዩ ልዩ የቦንዳ አልባሳት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለሰጠው የብድር ማካካሻነት የተረከባቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 03/2025-26 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለሰጠው የብድር ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 መሠረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የተለያዩ ማሽነሪዎችን በጨረታ መሸጥ/ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት ለሚስማር ማምረቻ የሚውሉ

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን