Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 08/05/2007 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ሞተርሳይክሎች ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK፤ ነዳጅ እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for National Competitive Bid RE-Bid Ref. No: DBE/NCB/G/IT/003/2024/25 Development Bank of Ethiopia invites interested bidders to participate in the bid for the procurement of “Supply and Installation of UPS
Development Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders to Participate in the Bid for the Procurement of “Supply and Installation of UPS for Datacenter”
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው እርሻ ልማቶች በአየሁ፣ በላይብር እንዲሁም በታች ብር እርሻ ልማቶች ያመረተውን የአንደኛ ደረጃ በቆሎ ምርት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
አንደኛ ደረጃ የበቆሎ ምርት እና ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው እርሻ ልማቶች በአየሁ፣
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ለድርጅቱ ሠራተኞች የደህንነት ጫማ (Safety Shoes) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ለድርጅቱ ሠራተኞች ከዚህ በታች በተገለጸው ሠንጠረዥ መሰረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
ChildFund is Currently Seeking Potential Service Providers for the Cleaning Service for the Country Office with the Intention of One Contract Agreement Signing
REQUEST FOR CLEANING SERVICE TO ENTER FRAME OF AGREEMENT Background ChildFund Ethiopia is an international child-focused NGO working to improve
Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Supply, Install, Testing, and Commissioning of Siemon Light Stack Modules, Desktop High-end Personal Computer, Emergency Lighting, Datacenter Noise Reduction (Ear Defender), Mobile Tank Cleaning and Fuel Polishing System, Computers, and Printers, Data Center Infrastructure Management (DCIM) Solution, HQ Datacenter Annual Preventive and Corrective Maintenance Service, Samsung Galaxy Tab S10+56 Android Tablets, Apple Ipad Pro 11
DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) (Re-bid) Open Tender NO.DBOT03524/25 1. Dashen Bank invites all eligible and
የንብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የመለዋወጫ ዕቃዎች፣ ውድቅዳቂ ብረቶች፣ ያገለገሉ የብረት መደርደሪያዎች፣ ያገለገሉ ጠረጴዛና ወንበሮች እና ዘይትና የዘይት አሮጌ በርሜሎችና ጀሪካኖችን ለተጫረቾች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየንብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የመለዋወጫ ዕቃዎች ውድቅዳቂ ብረቶች ያገለገሉ የብረት መደርደሪያዎች ያገለገሉ ጠረጴዛና ወንበሮች ዘይትና የዘይት አሮጌ
The International Community School of Addis Ababa (ICS) Wishes to Notify You, Your Staff, and the Students at Your School About Our Ethiopian Student Scholarship Program
To: Schools Sub-city Sub-city Woreda Woredan Addis Ababa Dear Sir/Madam, The International Community School of Addis Ababa (ICS) wishes to
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች (Electric Wire and Cables Manufacturing Machineries) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት
The Fred Hollows Foundation Ethiopia Office (FHFE) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders to Study Gender Equity and Social Inclusion (GESI) Barriers-root Cause Analysis on Trachomatous Trichiasis (TT) Surgery Management
The Fred Hollows FoundationInvitation to BidBid No: FHFE /IFB/06/2024 1. The Fred Hollows Foundation Ethiopia office (FHFE) an international humanitarian
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለደራ ማሕበር የቁም ባህር ዛፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር (ኢቅባማ) የጨረታ ቁጥር ኢቅባማ/ግጨ-01/2017 የቁም ባሕር ዛፍ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የኢትዮጵያ ቅርስ