Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
AWASH BANK S.CINVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-26/2024-25 Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the cleaning services and delivery as per listed here
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Cleaning Services and Stabilizer 3000 VA
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መስተንግዶ፣ ህትመት ሥራዎች እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ድንኳን ኪራይ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መስተንግዶ፣ ህትመት ሥራዎች እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ድንኳን ኪራይ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሲ/መ/ባ/009/2016 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ላይ በተዘረዘረው መሰረት በግልጽ ጨረታ እውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ እውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ለወግዲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ እቃ፣ የመብራት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የቢሮ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ለወግዲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ እቃ፣ የመብራት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የቢሮ እቃዎች፣ የውሃ እቃ፣ በ2017 በጀት ዓመት በውስጥ ገቢ በጀት እና በመደበኛ በጀት በድጋሜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ እያስተዳደረው ያለው የወልቂጤ እስታዲየም ውስን ስራዎች ጥገና ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-5-2017 የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ እያስተዳደረው ያለው የወልቂጤ እስታዲየም ውስን ስራዎች ጥገና
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመስኩ ከተሰማሩ ነጋዴዎች ሞተር ሳይክሎችን ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግልፅ 02/2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የዕቃ አይነት፣ ሞተር ሳይክል 125cc
የሁርሶ ትዝታዎች ጠቅላላ ንግድ ስራ እና አገልግሎት አከሲዮን ማህበር የአክስዮን ሽያጭ ማስታወቂያ
የአክስዮን ሽያጭ ማስታወቂያ የሁርሶ ትዝታዎች ጠቅላላ ንግድ ስራ እና አገልግሎት አከሲዮን ማህበር በተለያዩ ግዜያት ለሀገር ዋጋ የከፈልን ከመከላከያ ሰራዊቱ በከብር
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ ምንግስት የጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ በውል የሚታሰር ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ ምንግስት የጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች
የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ/ማ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ/ማ በቀድሞ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 13 የቤት ቁጥር 9999/1 በአሁኑ ደግሞ
Addis Ababa Administration Innovation and Technology Development Bureau Looks For Supply Installations and Implementation of ERP Platform System
INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Supply Installations, and Implementation of ERP Platform System Methods of procurement: National Competitive Bidding (NCB)
ራስ ግሎባል የተባለ አገር በቀል ድርጅት የ2024 የበጀት ዓመት ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ራስ ግሎባል የተባለ አገር በቀል ድርጅት የ2024 የበጀት ዓመት ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ሥራ ኮሚሽን ለኤግዚቢሽን ባዛር አገልግሎት የሚውል (የድንኳን ኪራይ ከነወንበሩ የእንግዳ እና ቪአይፒ በቀይ ምንጣፍ) የሙዚቃ ባንድ፣ ለሳውንድ ሲስተሙ እና ተወዛዋዥ፣ ሞዴል፣ ዲጂኤ፣ ዲኮር፣ ሪቫን፣ አበባ፣ እና ለፕሮግራሙ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በጨረታ መግዛት ያስፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን ሎት 1፡ ለኤግዚቢሽን ባዛር አገልግሎት የሚውል (የድንኳን ኪራይ ከነወንበሩ የእንግዳ እና ቪአይፒ በቀይ ምንጣፍ) የሙዚቃ ባንድ፣
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ207 በጀት ዓመት የቀረፃ መድረክ ግንባታ የሚሆን ኢቨንት ኦርጋናይዘር አገልግሎት፣ ዲጂታል መታወቂያና ባጅ ማተሚያ ማሽን ግዥበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ207 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን ዕቃዎችን እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡–