Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዮን ሆቴሎች ድርጅት ሎት 1 የምግብ ጥሬ ዕቃ ግብዓቶች ሎት 2 የመኝታ ክፍል የንፅና መጠበቂያ ዕቃዎች (ድርጅቱ ሎጎ) ሎት 3 የቧንቧ ዕቃዎች ሎት 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የምግብ ጥሬ ዕቃ ግብዓቶች፣ የመኝታ ክፍል የንፅና መጠበቂያ ዕቃዎች (ድርጅቱ ሎጎ)፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥን አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ በቋሚነት ከአሸናፊው ድርጅት ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) (Re-bid) Open Tender NO.DBOT03524/25 1. Dashen Bank invites all eligible and interested bidders for procurement of the under listed items. S.N
Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Supply, Install, Testing, and Commissioning of Siemon Light Stack Modules, Desktop High-end Personal Computer, Emergency Lighting, Datacenter Noise Reduction (Ear Defender), Mobile Tank Cleaning and Fuel Polishing System, Computers, and Printers, Data Center Infrastructure Management (DCIM) Solution, HQ Datacenter Annual Preventive and Corrective Maintenance Service, Samsung Galaxy Tab S10+56 Android Tablets, Apple Ipad Pro 11
በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች (Electric Wire and Cables Manufacturing Machineries) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር (ኢቅባማ) የጨረታ ቁጥር ኢቅባማ/ግጨ-01/2017 የቁም ባሕር ዛፍ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለደራ ማሕበር ከሚያስተዳድራቸው በእንጦጦ የተፈጥሮ ፓርክ ውስጥ በሚገኙ ሁለት (2)
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለደራ ማሕበር የቁም ባህር ዛፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) Have Secured a Budget for the Procurement of Drilling and Construction of Deep Water Wells for Urban and Rural Water Supply Projects
INVITATION TO BIDS /IFB/ Bid No:- OWEB/ NCB/02/2017 The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) have secured a
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሄኔከን ብሪዎሪ እና የፍ/ባለዕዳ አውቶቢን አስመጭና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የግልግል ዳኞች በሚያዚያ 8
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ጎማዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Gada/NCB/04/2017 ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ የተለያዩ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ጎማዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች
የዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎችን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የግንባታ መሣሪያዎች፣ የግብርና መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉአባቦራ ዞን ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር የዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎችን በ2017 ዓ.ም የበጀት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ኢይቲ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የመኪና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የዕቃ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 የደንብ ልብስ፣
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ በወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ዕርማት አውጥቷል
ማረሚያ እሁድ መስከረም 26 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 30 በልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር ስም
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የኮንሶ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በመንግስት መደበኛ እና ካፒታል ገንዘብ ምንጭ ከዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሰበሰበው የ2017 ዓመታዊ የግዥ ዕቅድ ፍላጎት መሠረት የኤሌክትሮኒክስ፣ የጽ/መሣሪያ አላቂና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የፈርኒቸር፣ የስፖርት ትጥቅ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል ዓይነቶች ግዥ በዘርፉ የተመዘገቡ ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ ቁጥር(ኮዞፋመ አቅግ/001-5ጨ/2017) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የኮንሶ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በመንግስት መደበኛ እና ካፒታል
የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የሰመር-ሰብል ፓምፕ እና ኬብል ግዥ፣ የራይዘር ፓይፕ ግዥ እና የውኃ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር GTWSSS/0003/2017 E.C የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በ ሶስት ሎት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የግዢ ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ለስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት እቃዎችና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የመኪና ጌጣጌጥ እና የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ኢ/ኮ 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የግዢ ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ለስራ