Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የግልጽና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 02/05/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዋልማ/ጨ-1/1425/17 የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) እና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እንዲሁም የሲዲኤ ፕሮጀክት የ2015 ዓ.ም እና የ2016 ዓ.ም በጀት አመት የተሰሩ የሒሣብ
የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) እና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እንዲሁም የሲዲኤ ፕሮጀክት የ2015 ዓ.ም እና የ2016 ዓ.ም በጀት አመት የተሰሩ የሒሣብ እና የሰው ኃይል ሥምሪት ሥራዎችን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈልግ በመሆኑ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 030፣ 031፣ 032፣ 033፣ 034/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ አ/ከ/ክ/ከ/ዲ/ግ/ስ/ጽ/ቤት/ም/ቡ/003/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Single Acting Cylinders Hydraulic Hand Pump
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB)INVITATION TO BIDDERS TENDERNo. MCF/Re-13/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to Participate in
Consortium of Christian Relief and Development Associations (CCRDA) Consultancy Service for Establishment of CGPP M&E System
The Consortium Christian Relief and Development Associations (CCRDA)/ CORE Group Partners Project (CGPP) Consultancy service for the establishment of CGPP
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሎች የሚያስፈልጉ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሎች የሚያስፈልጉ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮች
Children Believe Fund Ethiopia Country Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Equipment, Laptop Computer And Cooking Material
Invitation To Bid For The Procurement Of Medical Equipment, Laptop Computer And Cooking Material Children believe Ethiopia is a Canadian-based
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የክትባት ሞኒተሪን ቻርት እና ፓስፖርት ሳይዝ የክትባት ካርድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የክትባት ሞኒተሪን ቻርት እና ፓስፖርት ሳይዝ የክትባት ካርድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አዋሽ ባንክ አ.ማ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ የተሻሻለው የባንክ ሥራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለአክሲዮኖች
Yegna Microfinance Institution S.C Invites Interested Bidders for Consultancy Service of a Core Banking, Cloud Data Center, and Disaster Recovery Site Implementation Project
Invitation to Bid (Re-Advertised) Procurement of Consultancy Service for Core Banking System Implementation Project Bid Number – YMFI/003-24 1. Yegna
Mothers and Children Multi-sectoral Development Organization (MCMDO) Invites Eligible Bidders to Conduct School and Latrine Maintenance and Rehabilitation in Faraky Primary School Which is Located in Afar Regional State, Koneba District
Mothers and children multi-sectorial Development Organization (MCMDO) Invitation to Bid for the Rehabilitation and Maintenance of Faraky Primary School at
ቦረን ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር በብስራተ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ለመኖሪያ እና የንግድ ማዕከልነት ካስገነባቸው ሕንፃዎች መካከል አንዱ የሆነውን ቦረን ቁጥር 1 ህንጻ (አዋሽ ባንክ ያለበት ህንጻ) የንግድ ማዕከላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የቦረን ቁጥር 1 ህንጻ የንግድ ቦታዎች ሽያጭ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቦረን ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር በብስራተ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ