Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የግልጽና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 02/05/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዋልማ/ጨ-1/1425/17 የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) እና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እንዲሁም የሲዲኤ ፕሮጀክት የ2015 ዓ.ም እና የ2016 ዓ.ም በጀት አመት የተሰሩ የሒሣብ
የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) እና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እንዲሁም የሲዲኤ ፕሮጀክት የ2015 ዓ.ም እና የ2016 ዓ.ም በጀት አመት የተሰሩ የሒሣብ እና የሰው ኃይል ሥምሪት ሥራዎችን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈልግ በመሆኑ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 030፣ 031፣ 032፣ 033፣ 034/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ አ/ከ/ክ/ከ/ዲ/ግ/ስ/ጽ/ቤት/ም/ቡ/003/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ፈርኒቸሮች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት የአዲስ አበባ ቁጥር 1 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/17 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የአዲስ
Haramaya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Meeting Room Chair
Invitation to Bid PROCUREMENT OF MEETING ROOM CHAIR Procurement Reference No: HRU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Beef Meat
Invitation to Bid Lot 16: Procurement of Beef Meat Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
አዲስ-አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ የኩባንያውን ህንጻ አስተዳደር መመሪያ ጥናት (study of Building Administration Manual)፣ የንብረት ዋጋ ግምት ጥናት (study of Property Valuation)፣ የኩባንያውን መመሪያዎች ክለሳ (Manuals Revision)፣ የኩባንያው አዋጭነት ጥናት ክለሳ (Feasibility Study Revision) የምክር አገልግሎቶች የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
ጨረታ ቁጥር አአዓኮኤማ አ.ማ 02/2017 አዲስ-አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የምክር አገልግሎቶች የሚሰጡ
Veterinaires Sans Frontieres Germany (VSF Germany) Invites Interested Bidders for the Design, Supply, Installation, Testing and Commissioning of Three (3) Hybrid Solar Submersible AC Pumps and One (1) New Solar Power Water Scheme with its All Accessories
INVITATION TO TENDER FOR THE UPGRADING OF WATER SCHEMES Tender for the Design, Supply, Installation, Testing and Commissioning of Hybrid
ቡና ባንከ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባ/ሕአዳ/ሐራጅ/032/2016 ቡና ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የአትክልትና ፍራፍሬ አቅራቢዎችን እና የዋና ገንዳ ትሪትመንት ኬሚካሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዮን ሆቴሎች ድርጅት ሎት 1 የአትክልትና ፍራፍሬ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በኮንትራት መስጠት ይፈልጋል:: ሎት 2 የዋና ገንዳ ትሪትመንት