Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያBID No: FIDO/0042/2024 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን (FIDO) መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ
ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን (FIDO) Rehabilitation/construction of Water Schemes (two Hand Dug Wells) እና Construction of Solid Waste Disposal Pits ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Re-Bid Announcement BID Ref No. WB/SCM/181/24 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from Eligible bidders to purchase; S.NO Descriptions 1 Supply and Implementation of
Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Implementation of License Renewal and Appliances for Existing Security Solutions
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመስከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኝበት ይዞታ ላይ እንዳለ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ሲኖ ትራክ ኤፍ ኤስ አር ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታና አሁን በሚገኝበት ይዞታ ላይ እንዳለ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የመያዥ ንብረቱ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውል ኬሚካል፣ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች /Equipment/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለአካባቢ ጥበቃ ላብራቶሪ ማዕከል
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚሰጡ ገልባጭ መኪኖች በግልፅ ጨረታ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የገዥው መለያ ቁጥር፡ አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/001/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚሰጡ ገልባጭ መኪኖች ከዚህ በታች በተገለፀው
በኢሉባቦር ዞን የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳሪያዎችን አላቂ ዕቃዎችን ፣ የጽዳት ዕቃዎችን ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የፈርኒቸርና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የሰራተኞ ደንብ ልብስ ፣ ሞተር ሳይክል የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማ ፤ ካለማዳሪና የመኪና ባትሪ ፣ የስፖርት ትጥቅ እንዲሁም ለቴክኒክ እና ሙያ ማሠልጠኛ ኮሌጅ ለስልጠና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በኢሉባቦር ዞን የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኘት ሴክተር መስሪያ ቤቶች
The Ethiopian Pharmaceutical Supply Service (EPSS) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Hospital Furniture, Weighing Scales, Sterilization, Laboratory, Suction and Vacuum Equipment
Specific Procurement Notice Request for Bids Goods (One-Envelope Bidding Process) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopia
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አለም ሞገስ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ክበሬ ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ሎቶች
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኮንስትራክሽን ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የቤት እቃ ፣ የቤት ማስዋቢያ ፣ ጫማዎች ፣ ምግብ ነክ ፣ እስፔር ፓርት ፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኮንስትራክሽን ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የቤት እቃ ፣
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ይስሀቅ አበጋዝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌራወርቅ አክሊሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ሴ/ህ/ማ/ጉ/ቢሮ (01/001-10/2017) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት