Fayya Integrated Development Organization (FIDO)

ሪፖርተር
(Dec 29, 2024)

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎
BID No: FIDO/0042/2024

ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን (FIDO) መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ከመንግስትና አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን እየሰራ ያለ ህጋዊ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ-አድራጎት ድርጅት ነው:: ከ EHF — OCHA ባገኘነው “Inlegaled mulf- sector assistance to support conflict-induced IDPs in Degem woreda of North Shewa Zone, Oromia Region (Priority –2)” ፕሮጀክት ከዚህ በታች የተገለጹትን ስራዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ተ/ቁ የስራው አይነት ብዛት
1 Rehabilitation / construction of water schemes (two hand dug wells) 2
2 Construction of solid waste disposal pits 4

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫራቾች በከፊል ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ።

  1. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ የሚሆን ለሁሉም አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በድርጅታችን (ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን) ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለባቸው ከሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በታች ያስያዘ ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ዉድድር ውጪ የሚደረግ ይሆናል።
  3. ስለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለተከታታይ ሰባት (7) ቀናት ከፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዋናው መስሪያ ቤት በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም (wax) በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱን ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በተለያየ ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሳጥን ውስጥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው እስከሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ድረስ በመምጣት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ታሕሳስ 25/ ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ታሽጎ ከቀኑ 9፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  6. አሸናፊው ተጫራች ባሸነፈበት ዋጋ ያሸነፈበትን የስራ ዝርዝር ውል በገባ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  7. ተጫራቾች የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ: አልሳም የመኖርያ መንደር ፊት ለፊት ከኢትዮካናዳ ክሊኒክ አጠገብ

ስልክ ቁጥር +251 – 11 557-81-14