Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አ/ከ/ጽ/ቤ/አገ/01/005/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ የመብራት ጄኔሬተሮችን ለማስጠገን እና የሰርቪስ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ የመብራት ጄኔሬተሮችን ለማስጠገን እና የሰርቪስ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
RE-INVITATION TO BID (REQUEST FOR PROPOSAL) The Consultancy service of unpaved rural road projects The Benishangul Gumuz Regional State Road and Transport Bureau has allocated funds granted from the World
The Benishangul Gumuz Regional State Road and Transport Bureau Now Invites Consultancy Services for the Design Services of a Road Project in Abrhamo Woreda of Benishangu Gumuz Regional State as Contract Administration
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች (ስቴሽነሪ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች (ስቴሽነሪ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎችና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ ፈርኒቸሮች ፣ የቴክኒክእና ሙያ ማሰልጠኛ የተለያዩ ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማ ፣ ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚውል 1. የጽህፈት መሳሪያዎችና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተለያዩ ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ 1
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተለያዩ
Sidama National Regional State Irrigation Development Agency Now Invites Sealed Bids from Qualified Eligible Bidders Supply of GI Pipe and Fittings
INVITATION FOR BID (3rd Time) TITLE: Supply of GI Pipe and Fittings National Competitive Bid (NCB) Procurement Ref. No:- SNRS_IDA_GSP_2016
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በስሩ ለሚገኙ አስር ፖሊሰ ጣቢዎች በ2017 በጀት ዓመት ለቡልቡላ ፤ ለካራማራ ፣ ለገርጂ ፤ ለሰፈራ ፤ ለአደይ አበባ ፤ ለአየር መንገድ እና ለጨፌ ሜዳ ፖሊስ ጣቢያዎች የመዝናኛ ክበብ አገልግሎት የሚሰጥ እና የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BPM 0001/2017 ዓ/ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በስሩ ለሚገኙ አስር ፖሊሰ ጣቢዎች በ2017 በጀት
አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር በአፋር ብሔራዊ ክልል መንግስት አፍዴራ ወረዳ ላይ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተፅህኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል
የአካባቢ ተፅዕኖ ጥናት የጨረታ ማስታወቂያ አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር በአፋር ብሔራዊ ክልል መንግስት አፍዴራ ወረዳ ላይ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 957 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቀደም ሲል በፒያሳና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩና በልማት ምክንያት ለተነሱና ተቋማችን ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለመከራየት ፍላጎታቸውን አሳውቀው ለተመዘገቡና የምዝገባ ቁጥር/ማረጋገጫ ለተሰጣቸው ተከራዮች ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ስዲግ/ግጨ 001/2017 ተቋማችን ቀደም ሲል በፒያሳና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩና በልማት ምክንያት ለተነሱና ተቋማችን ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት
በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የቴከኒክና ሙያ የስልጠና መሳርያዎች በመስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣