Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID TENDER NO. NCB/WCSh.Co-011/2024,-Re-bid 1. Walabu Construction Share Company invites interested and potential bidders to submit proposals for the procurement of Water Trucks and Fuel Trucks

Walabu Construction Share Company Invites Interested and Potential Bidders to Submit Proposals for the Procurement of Water Truck and Fuel Truck for Dermi-Kenticha-Shakiso and Nedjo-Jarso-Yayo-Begi Road Construction Projects

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ ጌትነት ብርሃኑ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አሰለፈች ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 241990 በ30/6/2015 ዓ.ም እና በመ/ቁ 300837 በ20/3/2016

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለኮንሶ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የመብራት ትራንስፎርመር በድጋሚ ከዚህ በታች በቀረበው መስፈርት መሰረት ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 005/2017 አውጥቷል ፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለኮንሶ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የመብራት ትራንስፎርመር መግዛት ይፈልጋል

የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 20/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይከሎች በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan(Feb 21, 2026) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን የመኪና ሰርቪስ

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የሊበንወርቅ ላሚሶ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ስዩም ወ/ሰንበት መካከል ስላለው

International Crisis Aid (ICA) Would Like to Invite Eligible Audit Firms to Submit Their Proposal for Audit Services for the Audit Period Covering January 1,- December 31, 2025

Ethiopian Herald(Feb 22, 2026) Invitation for External Audit Services International Crisis Aid (ICA) is International non-governmental humanitarian organization, legally registered

የደብረብርሃን ክላስተር የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ማዕከል ግዥ ማዕከል ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውል የፅሕፈት መሣሪያ (እስቴሽነሪ)፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መግዛት ይፈልጋል

የደ/ምዕ/ ሸዋ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት በ 2018 በጀት አመት አዲስ ላስገነባው G+5 ህንጻ ለ2ኛ ዙር የወጣ የተለያዩ ጥራታቸው የተጠበቁ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የጂም እቃዎችን ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በስልጤ ልማት ማህበር (ስልማ) የሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 የት/ት ዘመን ለሚያስተምራቸው እስከ 480 ለሚደርሱ ተማሪዎች ለ2ኛው መንፈቀ ዓመት ቀለብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ዕቃዎች፣ ጥራጥሬ፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ እና ስጋ በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

የካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም የካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችና አገልግሎቶች

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የደንብ ልብስ፣ የገበያ ጥናት ትንቢያ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03//2018 የግዢው አይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዢ ሎት 2

ራሊ አስር የሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር የ2018 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ራሊ አስር የሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ኤማ ከዚህ