Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ተ.ቁ ጨረታ የሚወጣ የእቃው ዓይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ 1 2 የስቴሽነሪ ዕቃዎች 2 3 የፅዳት ዕቃዎች 3 4 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 4
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ሰፖርት ፕሮጀክት “Koka Ejersa Flower Farms Community Support Project” (KEFF-CoSP) በፌዴራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየሰራ
ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ሰፖርት ፕሮጀክት ከጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 በአጠቃላይ ሰነድ ስድስት(6) ቦክስ ፋይል ያለው ሲሆን አመታዊ ገቢና ወጪ 10.4 ሚሊዮን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ መስፈርቶቹን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥመለያቁጥር 0018/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በቴክኒክና በፋይናንስ ብቃት ያላችውን ህጋዊ ተጫራቾች በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙትን ተሸከርካሪዎችን ለማስጠገን እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ
የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በቴክኒክና በፋይናንስ ብቃት ያላችውን ህጋዊ ተጫራቾች በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙትን ተሸከርካሪዎችን ለማስጠገን እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና የቢሮ የቨርሚ ኮምፖስት ሸድ ግንባታ በደሴ፣ ጎንደር እና ደብረ ማርቆስ ከተማ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ
በአብክመ ግብርና የቢሮ የቨርሚ ኮምፖስት ሸድ ግንባታ በደሴ፣ ጎንደር እና ደብረ ማርቆስ ከተማ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ብርሃን ባንክ አማ ተሽከርካሪ እና የመኖሪያ ቤቶችና ንግድ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፤ 1147/2011
ስካይ ስታንዳርድ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር፤ ለገጣፎ ለገዳዲ ክፍለ ከተማ ውስጥ ጥሩነሽ ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኝ ህንፃ ላይ ያሉትን መጋዘኖች ማከራየት ይፈልጋል
ስካይ ስታንዳርድ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርየመጋዘን ኪራይ ጨረታ ማስታወቅያ ኩባንያችን ስካይ ስታንዳርድ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር፤ ለገጣፎ ለገዳዲ ክፍለ
ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት የህትመት ወረቀቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2017 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት የህትመት ወረቀቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት
ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የመስተግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የመስተግዶ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MoLS-NCB-NC-0008-2017-PUR Object of Procurement: የመስተግዶ አገልግሎት ግዥ Description: የመስተግዶ
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው የከባድና ቀላል መኪና ባትሪዎችና አክሰሰሪዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች የዕቃ ገቢ ማድረጊያ ሰነዶች፣ የግዥ መጠየቂያ ሰነዶች፣ የጥሬ ገንዘብ ክፍያ ሰነዶች፣ የwith Holding Tax ክፍያ ሰነዶችና የውጭ ደንበኞች ግዥ መጠየቂያ ሰነዶች/ ግዥ በዘርፉ ብቃት ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ዕ.ዕ.ት.ድ/004/2017 ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል፡–
ሀርቡ ማይክሮ ፋደናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ፣ መኖሪያ/ የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋደናንስ ተቋም አ.ማ ከባሰአዳዎቹ ሳደ ስሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተዘሰከቱትን ንብረቶች በሸዋጅ ቁጥር
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/017/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ
ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ የሚገኘውን G+5 ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ PT/02/2024 ኩባንያችን በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ የሚገኘውን G+5 ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን