Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ASPSC/08/2017 የአፋር ጨው ማምረቻ አ/ማህበር የ2016፣ 2017፣ እና የ2018 በጀት ዓመታትን ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልግ ህጋዊ ንግድ
የአፋር ጨው ማምረቻ አ/ማህበር የ2016፣ 2017፣ እና የ2018 በጀት ዓመታትን ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 02/2017 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ
አማራ ባንክ አ.ማ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/04/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ቁጥር 24/2017እና ሃራጅ ቁጥር 13/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ Polyster Fabric Shirting Material ሸቀጣሸቀጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ ነክ፣ 1 ተሽከርካሪ እና 47 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ ኮምፒዩተርና የኮምፒዩተር እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የህክምና እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 10, 2025) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ
Ethiopian Construction Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part
Government (Feb 10, 2025) Invitation for Bid Spare Part የመኪና ስትሪንግ ፓምፕ Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0061-2017-PUR Object of
የምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የአገር ውስጥ ፈርኒቸር እና የውጭ ፈርኒቸር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur (Feb 10, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ሎት
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Be’kur (Feb 10, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወርቅነህ አድማስ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ባዘዘው /ግሎባል/ ምህረት ገረም መካከል ስላለው የገንዘብ
ኮቨናንት ዴቨሎፕመንት አሶስየሽን የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2024 ዓመታዊ የሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 10, 2025) የዓመታዊ ሒሳብ ኦዲት ለማስደረግ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኮቨናንት ዴቨሎፕመንት አሶስየሽን የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አይነት የጭነት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 10, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC‐MOJ/NCB/06/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ቅ/ጽ/ቤት በግዥ መለያ ቁጥር ECC‐MOJ/NCB/06/2017
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur (Feb 10, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ጌች ግሮሰሪ ዕቁብ ማህበር ሰብሳቢ አቶ አለኸኝ ልየው በአፈ/ ተከሳሽ እነ አቶ
Ethio Telecom Has Officially Decided to Extend the Bid Closing and Opening Dates for Seven (7) Days to Give Sufficient Time to Prepare Competitive Offers and Complete Related Processes for the Procurement of an Outdoor 2000 Liter Fuel Tank with Accessories
ethiotelecom (Feb 10, 2025) E-mail: habtamu.feyera@ethiotelecom.et Reference: SCD/SD/TS-2/64/25 It is to be remembered that, Ethio Telecom has launched a National
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 10, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር