Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Jul 12, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid (Re-bid) Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/suppliers for the purchase of the following goods

The Commercial Bank of Ethiopia is Inviting National Competitive Bids for the Supply of Laundry Equipment, Specifically One High-speed Washing Machine, One Dryer, and One Heavy-duty Iron Table.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The International Committee of the Red Cross (ICRC) Ethiopia is Selling Used Vehicles and Generators Through a Sealed Bid Auction.

Reporter (Mar 18, 2026) International Committee of the Red Cross ICRC Ethiopian Delegation Logistics Unit /Addis Ababa Bole Sub City

የተለያዩ ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ ሙሉአለም ዋቄ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ማትያስ ዲሳሳ መካከል ስላለው

ባለ አንድ መኝታ የጋራ መኖሪያ (ኮንደሚኒየም ቤት) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ገቱ አስፋው እና በፍ/ባለዕዳ እመቤት ሞላ መካከል ስላለው የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/116963 በቀን

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ የፓስታ እና መካሮኒ ምርቶች ከሚያመርቱ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር:-SSNT-T607 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (inflight catering)፣ ለስካይላይት ሆቴል እና ለሠራተኞች

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Urinal Toilet Bowl Installation በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ  ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 19, 2026) ኮሜርሻል ኖሚኒል ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nominees P.L.C የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/22/18 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን ለስልጠና ማዕከል

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው መካከል ስላለው

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ: ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚዉል እቃ ግዥ

Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1c95d489-540d-4704-8877-92732de381c9/open Lot Information

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ: ለተማሪዎች ምግብ ቤት ለጽዳት አገልግሎት የሚውል ኦሞ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0faab8f3-5192-45d3-9797-ab732db4c1ea/open Lot Information

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ: ለእንሰሳት መኖ መፍጫ(መከትከቻ) ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/34ca1e75-7e75-4699-b6be-208f7e717876/open Lot Information