Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጀት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ

ተስፋ ድርጅት የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ዘጋቢ ፊልም፣ ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ለሚደረገው ተሃድሶ ፕሮግራም ላይ የምግብ አቅርቦት (አንደኛ ደረጃ የምሳ ብፌ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር AAPC NCB 003/2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ፖሊስ ለሚደረገው ተሃድሶ ፕሮግራም ላይ የምግብ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ

አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የወፍጮ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የተለያዩ የወፍጮ ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0027-2017-PUR Object of Procurement: የተለያዩ የወፍጮ ዕቃዎች ግዥ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስር የአምደወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስር የአምደወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በጎንደር ከተማ እየገነባ ላለው ጎንደር ጉሙሩክ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የውሃ ስርገት መከላከያ አቅርቦትና ገጠማ ስራዎችን ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድና ብቃት ካላቸው ድርጅቶች ወይም ፋብሪካዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በጎንደር ከተማ እየገነባ ላለው ጎንደር ጉሙሩክ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ቦሬ እና አዶላ ዲስትሪክቶች እና ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ጥሮ አበልት ዲስትሪክት እና ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ለመጀመርያ ጊዜ የወጣየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር OFW/E/GU-03/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦራና ጉጂ

Geological Institute of Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Digital Camera

Invitation to Bid Procurement for Digital Camera Procurement Reference No: GSE-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

አምቦ ዩኒቨርሲቲ የቁርስ መብያ ሳህን እና የውሃ መጠጫ ኩባያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የቁርስ መብያ ሳህን እና የውሃ መጠጫ ኩባያ ግዥ ቁ.1 Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0026-2017-PUR Object of

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለአዳማ ጋርመንት ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለአዳማ ጋርመንት ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ክፍል