Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል።

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Hospitaalli Waliigalaa Dadar Meeshaalee Ijaarsaa, Qulqullinaa, Biroo Keessaa, Goommaa Konkolaataa, Maxxansaalee, Uffata Seeraa Hojjettootaa Fi Meeshaalee Dhaabbii Akkaataa Tarreeffameen Baajataa Galii Keessaa Fi Saanduqa Mootummaatiin Caalbaasiidhaan Wal Dorgomsiisee Bituu Barbaada

Zemen Bank S.C. Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Civil Maintenance Works

INVITATION TO BID National Competitive Bid (NCB) Bid Ref No.: ZB/17/24 Zemen Bank S.C. invites interested and eligible bidders for

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የራስ ደስታ ዳምጠው መታሰቢያ ሆስፒታል የምግብ ግብዓት ለአንድ አመት ውል የሚፈረም ለ2017 በጀት አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የእቃ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/ቁ/05/2016 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የራስ ደስታ ዳምጠው መታሰቢያ ሆስፒታል ከዚህ በታች

የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በ2017 በጀት ዓመት ለአካዳሚው ሰልጣኞች የሆቴል አገልግሎት የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በ2017 በጀት ዓመት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር: አ/አ/አ/አካ/ግ/ጨ-0001/2017 ለአካዳሚው ሰልጣኞች የሆቴል አገልግሎት የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ

የባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ቶነሮች የፅዳት እቃዎች ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ፈርኒቸሮች የግንባታ ዕቃዎች ፤ ለተሽከረካሪዎች ጎማና መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የወለል ምንጣፍ መጋረጃ ፣ ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ለስልጠና እና መስተንግዶ (Refreshment ) የሚያገለግሉ ምግብ ፣ ትኩስ እና ቀዝቃዛ መጠጥ ፣ ለደረቅ ጭነት የመኪና ኪራይ እና ለተለያዩ የህትመት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ቅይጥ (ሕንጻ) እና የታሸገ ውሃ ማቀነባበሪያ/ ፋብሪካ መጋዘን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የድርድር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ 001/2016 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለሰጠው የብድር ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 መሠረት የተረከባቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ

Trademark Africa (TMA) Would Like to Invite Interested and Qualified Firms to Participate in the Development of the National Logistics and Freight Policy, Strategy and Implementation Plan, Master Plan and Logistics Strategy for Naivasha Dry Port, and Feasibility Study for The Cool Logistics Facilities

ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ

The National Election Board of Ethiopia Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Service for Conducting a National Assessment Study on Inclusion, Representation, and Meaning Full Participation of Persons with Disabilities in the 6th General Election