Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur (Feb 24, 2025) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የላይ ጋይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2017 ዓ.ም በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ምድብ

የላይ ጋይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በላይ ጋይንት ወረዳ ከቀበሌ 13 ከአንጠባጥቤ እስከ ደምበጣ ገብርኤል ድረስ ለሚሰራው መንገድ ከደረጃ 5 በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ከዚህ ቀደም የእሑድ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ዕትም ሪፖርተር ጋዜጣ ቅፅ 30 ቁጥር 2590 ክፍል አንድ (1) ገፅ 34 ላይ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ባወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በሰንጠረዡ ተ.ቁ 1 ላይ ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ኦሮሚያ ባንክ ኤጎ ቅርንጫፍ ተብሎ የተገለጸው፤ በሰንጠረዡ ተ.ቁ 3 ላይ ጨረታው የሚካሄደበት ቀን 17/04/2017 ዓ.ም ተብሎ የተገለጸው እና በተ.ቁ 4 ላይ ጨረታው የሚካሄደበት ቀን 07/07/2017 ዓ.ም ተብሎ የተገለጸው በጽሁፍ ስህተት መሆኑን እየገለጸ ስህተቱ እንደሚከተለው የታረመ መሆኑን ያሳውቃል

Reporter (Feb 26, 2025) በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የተሐድሶና የልማት ድርጅት (Rehabilitation and Development Organization) (RaDO) መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን በኢፌዲሪ‐ለየሲቨል ማህበረስብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሰርተፊኬት ቁጥር 1005

የተሐድሶና የልማት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2024 በጀት ዓመት ሂሳብን በህጋዊ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Government (Feb 26, 2025)   Invitation Date Feb 24, 2025 Procurement Reference No ERA-NCB-W-0053-2016-BID-Re-bid Procurement Category Works Market Type National Procurement Method Open Procurement Classification Code Title 202101107 Highway and

Ethiopian Road Administration Would Like To Procure Highway and Road Maintenance Service

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ ስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሐራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልፅ እና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ ስፔርፓርት፣

የጎዴ ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ ትምህርት እቃዎች፣ ለአገልግሎት እና ለጭነት መግዛትና አገልግሎት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የጎዴ ቅድመ አንደኛ ና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት

ሎላ ችልድረንስ ሆም በሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የተመዘገበ ሕጋዊ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024ዓ.ም እስከ ዲሴምበር 31 ቀን 2024 ዓ.ም ድረስ ያለውን የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሎላ ችልድረንስ ሆም በሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የተመዘገበ ሕጋዊ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024ዓ.ም

Hope for Children in Ethiopia Relief and Development Association Inviting Competent and Interested Audit Firms of Chartered Certified Accountants to Audit Our 2024 Budget Year Finance

Notice External Audit Service Hope for Children in Ethiopia Relief and Development Association is an NGO reregistered and accorded legal

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የግልጽ እና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ22/05/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Work Shop High Spec Desktop Computers

Invitation to Bid Procurement of Work shop High Spec Desktop Computers 3rd R Procurement Reference No: HUU-NCB-G-0048-2017-BIDProcurement Category: Goods Market

ሰላምበር ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ  የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች  ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ መካኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል ፣ ጋርመንት ዕቃዎች ፣ ሰብል ልማት ፣ እንስሳት እርባታ ፣  የቢኢአይ (BEl)፣ የአውቶ ሞቲቭ ፣ የሕንፃ መሳሪያዎች እና  የተለያዩ መጽሐፍቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ኢትዮጵያ በጋሞ ዞን ሰላምበር ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ከመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የጽህፈት

The Ethiopian Postal Service Enterprise is Inviting Local NCB) and International (ICB) Bidders to Participate in a Tender for the Perches of Commemorative Stamp Designers and Printing Company

Open Bid Announcement for the procurement of Commemorative stamp designers and printing company The Ethiopian Postal Service Enterprise is inviting

Amhara Road Works Enterprise Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for the Construction of Drainage Works at the Dembecha-Feresbet-Sekela Asphalt Road Project