Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ ቀን 15/11/2018 ዓ/ም እና 18/11/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 43/2018 አማራ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሁለተኛ(2ኛ) ዙር በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉ/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ስራ ሂደት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ከአሸናፊዎች ጋር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 08, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር፡-001/2018 ዓ.ም. በጉ/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ስራ ሂደት ከዚህ በታች
እስቴም ሲነርጂ ኢንክ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 08, 2026) ማስታወቂያ ድርጅታችን እስቴም ሲነርጂ ኢንክ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት ኦዲት
የጉለሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የካፍቴሪያና የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እና የህትመት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/2019 የካፍቴሪያ ና የመስተንግዶ አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 130,000.00
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
በአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጎሎልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር–ጎወ/1/2019 በአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጎሎልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው
የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ኮምባይነር፣ የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 08, 2026) የአጭዶ መውቂያ መለዋወጫ ፣ የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና ሚግ ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች ግዥ ለመፈጸም የወጣ
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 08, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለበት ወ/ሮ በሾ ሆማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ መንግስቱ ፍስሀ መካከል ስላለው የፍርድ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት POLYPROPYLENE(የፋብሪካ ጥሬ ፕላስቲክ) እና አዳዲስ አልባሳት(የሱፍ ጨርቆችን) ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-03/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ