Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/046/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 15, 2026) Bid Invitation Notice for Supply ATMs and POS Terminals Lot No Description of the Item Bid Ref. No Bid Security Lot 1 3rd Time Re-Bid ATMs

Sidama Bank Invites National Competitive Bids for the Supply and Installation of Automated Teller Machines (ATMs) and POS Terminals.

Reporter (Jul 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 43/2018 አማራ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 15, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሸን ባንክ አ.ማ. G+2 ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የእጣዎች ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ —-አቶ ላቃቸው ከፈለ አፈ/ተከሳሽ—- ዘውዱ ተወልኝ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የውሃ መጠጥ ጥልቅ ጉድጓድ ጥገና ለማከናወን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ለሽሽንዳ ቴፒ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለሰራተኞች ለመጠጥ ውሃ የሚውል የውሃ

የቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገ/ፅ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) ማስተካከያ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 29 የቡኖ በደሌ ዞን

በአርሲ ዞን ጉና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ጥበቡ ሁነኛው እና በአፈ/ተከሳሾች 1. አብዱ ሙሀመድ፣ 2.መሀመድ ሁሴን መካከል ስላለው የአፈጻጸም

ጤና የምግብ አምራቾች አ.ማ. ቱቦላሬ ብረት (RHS Metal Steel) 50mmx50mm, Thickness 2-2.5mm (Mix) and 2.4m Length የሆነውን ብዛቱ እስከ 1,500 ፍሬ የሚደርሰውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Aug 04, 2026) ቀን፡ ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም የጨረታ መለያ ቁጥር፡ HCFM/RHS/001/2018 የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጤና የምግብ አምራቾች አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጸውን ቱቦላሬ

በጉ/ክ/ከ/ወ/4/ፋ/ጽ/ቤት/ በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/4/ፋ/ኢ/ጽ/ቤት/001/2019 በጉ/ክ/ከ/ወ/4/ፋ/ጽ/ቤት/ በ2019 የበጀት ዓመት ሎት 1 የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያወች፣ ሎት

ስፋቱ 440 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የውሳኔ ባለመብት፡- ጋሻ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር እና የውሳኔ ባለእዳ፡- አቶ መኮንን ተፈራ መካከል

The Food Security Coordination Office of the Ministry of Agriculture Invites Sealed Bids for the Provision of E-payment Services for the Cluster of Gambella and Benishangul Regions as Part of the Productive Safety Net Program 6 (PSNP 6).