Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አበበ ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/313414 በቀን ሰኔ

የ26 ባህርዛፎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Ethiopian Herald (Apr 25, 2026) Invitation to Bid (Re-Bid)- National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Centre (ATI-AATC) Procurement Reference Number: ATA-NCB-G-2026-0019 1. The Ethiopian Agricultural

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) Invites Bids for the Supply and Delivery of Various Vegetable Seeds.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ የስልጠና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቦዲቲ

ኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ እህል፤ የጥራጥሬና የቅባት እህል፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ዘይት፣ ስኳር፣ ቡና እና አትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ግዥ በትራንስፖርት ዘርፍ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በጨረታ በማወዳደር ግዥውን መፈጸም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፓርት ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዘውን መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ገንዘብ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን በውክልና የሰጣቸውንና ቃሊቲ በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ልዩ ልዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

West Addis Ababa Region Ethiopian Electric Utility Invites Sealed Bids from Eligible Bidders by this National Competitive Bidding (NCB) for the Procurement For Construction of Black Lion Substation to Different Banks Cable Duct Civil Works

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Bid BID No.

በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከጥር 30/2018 እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ለ6(ስድስት) ተከታታይ ወራት የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች የተለያዩ ምግብ ማጣፈጫዎች እና ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽህፈት ቤት በተገለፀው ፓኬጅ መሰረት ለመጸዳጃ ቤት፣ ሻወር ቤት፣ የአጥር አና ጥበቃ ቤት ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው፣ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት 2018 በጀት አመት በከተማዋ ውስጥ ለሚሰራው የውስጥ ለውስጥ መሰረተ ልማት ስራዎች የተለያዩ ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመከራየት ወይም ለማሰራት ይፈልጋል

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የጨረታ እርማት ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማረሚያ ህዳር 15 ቀን 2018